Home » Archives by category » ኢኮኖሚ
ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በሩሲያ ተገናኙ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በሩሲያ ተገናኙ

 ሁለቱ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ ምክክር ለማድረግ ነው በሩሲያ ሶቺ ከአፍሪካ-ሩሲያ የጋራ የኢኮኖሚ መድረክ ጎን ለጎን እየመከሩ ያሉት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዚህ ሳምንት በፓርላማ በነበራቸው ቆይታ ግብፅ በህዳሴው ግድብ በያዘችው አቋም ዙሪያ ከፕሬዝዳንት አልሲሲ ጋር እንደሚወያዩና ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ ለድርድር እንደማታቀርብ መናገራቸው ይታወሳል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በአሁኑ ሰዓት በሶቺ እየተወያዩ እንደሚገኝ […]