Home » Archives by category » ኪነጥበብ
መንገዱን ክፈቱት ህጻኑ ይለፍበት ( ህሊና ደሳለኝ )

መንገዱን ክፈቱት ህጻኑ ይለፍበት ( ህሊና ደሳለኝ )

በአጉል ዘረኝነት ሰው ያመለካችሁ መንገዱን ክፈቱት ተውኝ ልለፍበት ተስፋ አለኝ ለነገ ልማር ልወቅበት በሕጻን አእምሮ በንጹህ ወረቀት ጥረት ብታደርጉም ክፋት ልትጽፉበት ላጲሱ በእጀ ነው አገናዝባለሁ መጥፎውን አጥፍቸ መልካም እጽፋለሁ እንዲያውም ልመለስ መማሩንም ተውሁት አነዴ ልለፍ እና ከእነ አካቴው ዝጉት ያልተማሩ አባቶች ያቆዩትን ፍቅር ዛሬ ላይ ሲያፈርሱት የዘመኑ ምሁር ካልተማረው ይልቅ ያወቀው ካጠፋ በዲያቢሎስ ትምህርት እኔስ […]

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ በቤተ መንግሥት አውቀን ዝም ብንል

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ በቤተ መንግሥት አውቀን ዝም ብንል    

Continue reading …
ፈርተን ዝም አንልም …ገሃነምባይቀዘቅዝም!    ተፃፉ በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ

 ነሐሴ 12 ቀን 2011 _ ዓ/ም እንናገራለን “በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ” ብንባልም፤ ፈርተን  ዝም አንልም ገሃነም ባይቀዘቅዝም ። አፋችንን አንዘጋም  “ገሃነም እሥቲ ይቀዝቅዝ”  ብለን እንቀልጣለን እንጂ እቶኑ ውሥጥ ገብተን መብራታችን አይቀርምና ሻማ ሆነን። ………………………………….. ደሃን አሥጨናቂ ጭቃ ሹም ምሥለኔ በዝቶ በየቀበሌው እየሰለቀጠ የአዞ እንባ የሚያነባ ፣በዝቶ  ፎጋሪው። እያየን ዝም አንልም ገሃነም ባይቀዘቅዝሞ። መለስ መለሰ እያለ ሲጮኽ […]

Continue reading …
ቴዎድሮስ ካሳሁንየአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ ታወቀ

ዝነኛው ድምፃዊ፣ የዜማና ግጥም ደራሲው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቅምት 14 ቀን 2011 ዓ/ም 25 ሺህ ሕዝብ በታደመመበትና በታሪካዊው የአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ያቀረበው የሙዚቃ ትርዒት በዲቪዲ ተዘጋጅቶ የፊታችን ቅዳሜ ለሕዝብ እንደሚደርስ ታወቀ:: ይህ ሲዲ ለገና በዓል ሊቀርብ የነበረ ቢሆንም በአርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ ጥያቄ መሰረት መራዘሙን ዘ-ሐበሻ ቀደም ሲል መዘገቡ ይታወሳል:: ቴዲ ከ16 ዓመታት የሙያ […]

Continue reading …
ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ  አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ  ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

ጌትሽ ማሞ በሚኒሶታ አስገራሚ ብቃቱን መድረክ ላይ ያሳየበት ሙዚቃ – ‘የጠላሽ ይጠላ”

Continue reading …
የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ

የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት በሃራጅ እንዲሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ታተመ:: ዝርዝሩን ከዜናው ይመልከቱ በመንግስታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ መረዳት እንደተቻለው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ንብረት የሆነ የሴባስቶፖል ኢንተርቴይመንት ንብረቶች በሃራጅ ሊሸጡ ነው::  ከዚህ ቀደም ዘ-ሐበሻ እንደዘገበ ቴዎድሮስ ተሾመ ከከሳሹ ወይዘሮ መስከረም ጸጋዬ ጋር አብረን ፊልም እንሰራለን በሚል 300 […]

Continue reading …
ምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች

“ቅዳሜ ገበያ” በተሰኘው ዘፈኗ ይበልጥ የምትታወቀው ድምጻዊት ቤተልሄም ዳኛቸው በአማራ ሕዝብ ላይ በሚደሰው ግፍ ዙሪያ ድምጿን አሰማች:: በተለይ ትናንት ማምሻውን በጎንደር ሕወሓት ባደራጀው የቅማንት ኮሚቴ ስር ባለው ቡድን እንዲነሳ የተደረገውን ሰው ሰራሽ ቃጠሎ በተመለከተ አስተያየቷን የሰጠችው ቤተልሄም  “የአማራ ህዝብ ኢትዬጵያ እያለ ለሁሉም ብሄር ሲጮህ ይኖራል። ዛሬ በአማራ ህዝብ ላይ ይሁሉ ግፍና በደል ሲደርስ በፊስ ቡክ […]

Continue reading …
 ሕወሓቶች ለምን ኪሮስ ዓለማየሁን ገደሉት? –

ብዙም የማይወራ ወይም ያልተወራ ርዕስ ነው:: በዚህ ጉዳይ የኢትዮሚዲያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ የጻፈውን ከማንበቤ በፊት ስለኪሮስ ዓለማየሁ የሙዚቃ ሕይወት ጥቂት ላስተዋውቃችሁ:: ለአማርኛ ሙዚቃ – ጥላሁን ገሰሰ; ለኦሮሚያ ሙዚቃ አሊ ቢራ; ለትግርኛ ሙዚቃ ኪሮስ ዓለማየሁን በአንደኝነት የሚያስቀምጡና ለሙዚቃው እድገት ወሳኝ ሚና እንደነበራቸው የሚመሰክሩ በርካታ ናቸው::  ኪሮስ ዓለማየሁ በ1948 ዓ.ም.   የተወለደው በትግራይ ክልል ክዕልተ […]

Continue reading …
አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ

በኢትዮጵያ የኦሮሚኛ የሙዚቃ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ ያለው አፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ታሪካዊ የተባለውን የሙዚቃ ኮንሰርቱን አቀረበ:: በስደት ቆይቶ ወደ ሃገሩ ከሁለት ሳምንት በፊት የተመለሰው ይኸው የሙዚቃ ቡድን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም የሙዚቃ ኮንሰርቱን ሲያቀርብ በርካታ አድናቂዎቻቸው እና የተለያዩ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ሰዎች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል:: የአፍራን ቀሎ የሙዚቃ ቡድን በሃገሪቱ የተለያዩ […]

Continue reading …
መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ ተፍለቅልቃ ነበር። አለምን አቅፋ እንደያዘቻት፣ በግራ ጆሮዋ ውልብ ያለው ቃል ግን ደስታዋን በመቅጽበት ነጠቀው። “አቆሸሸቻት” የሚል ቃል ነበር ከሕዝቡ አቅጣጫ እንደ እጅ ቦንብ የተወረወረው። ቃሉ የዚህች እህት ልብ ለሁለት ሲከፍለው ከፊትዋ […]

Continue reading …
በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው

በአርቲስት ፈቃዱ ተክለማሪያም ስም የተሰበሰበው ገንዘብ ኮሚቴውንም ለሁለት ከፈለው፡፡  በእነ ሀይሉ ከበደ የሚመራው በአገር ውስጥ ገንዘብ ሲያሰባስብ የቆየው ኮሚቴ ከቴዎድሮስ ተሾመ ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ እንደነበር ስንዘግብ መቆየታችን ይታወሳል፡፡ ምንጮቻችን እንደገለፁልን አሁን ደግሞ ይህ ኮሚቴም በሀሳብ ለሁለት ተከፍሏል፡፡ የኮሚቴው አባላት አቶ ኃይሉ ከበደ፣ አርቲስት መቅደስ ጸጋዬ፣ አቶ ሳምሶን ብርሃኑ፣ አርቲስት ቴዎድሮስ ተስፋዬ፣ አርቲስት መሠረት መብራቴ […]

Continue reading …
ለአርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ሽኝት ተደረገ

እየተደረገ በነበረው ትግል በሙያቸው የወገናቸውን ድምጽ በማሰማት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት አርቲስት ይሁኔ በላይ እና መሐሪ ደገፋው ወደ ኢትዮጵያ ሊያቀኑ ነው:: ይህን ተከትሎም ትናንት በዋሽንግተን ዲሲ በወዳጅ ጓደኞቻቸው አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል:: ይሁኔ እና መሐሪ ታህሳስ 27 2011 በጎንደር በአፄ ፉሲል ስታዲየም የመጀምሪያ የሙዚቃ ሥራዎቻቸውን የሚያቀርቡ ሲሆን ከዚያም በተለያዩ ከተሞች እየተዟዟሩ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል:: መሐሪ “እግዚአብሔር ይመስገን […]

Continue reading …
”ትራንዚት” ድራማ አጭር ቅኝት  | ክንፉ አሰፋ (አምስተርዳም)

“ስለ ህይወት መጻፍ ከመጀመርህ በፊት ህይወትን መኖር ይገባሃል።” ይላል ስመ ጥሩ አሜሪካዊ ጋዜጠኛ፣ እርነስት ሄሚንግዊይ። በመኖር እና በመስማት መካከል ትልቅ ጅረት አለ ሊለን ፈልጎ ነው። የህይወትን ክፉም ሆነ ደግ ገጽ ሊለይ የሚችለው፤ ያለፈባት ብቻ ነው። መራራም ትሁን ጣፋጭ፤ የስደትን ጣዕም ጠንቅቆ የሚያውቃት የቀመሳት ብቻ ነው። የ ”ትራንዚት” ድራማ ደራሲ እና አዘጋጅ ቢንያም ወርቁ ስደትን ኖሮባት […]

Continue reading …
ፈገግታ ነው የሚቀድመኝ  ( በእውቀቱ ስዩም)

የድሜ ነፋስ በገላየ : ተረማምዶ ኮበለለ ልቤን ክንዴን እያዛለ ያቀፍኩትን እየቀማ : የያዝኩትን እያስጣለ:: እድል በኔ ጨከነ ስል-በምረት እጅ ደባበሰኝ አንቺ ነጥቆ ከቅፌ ላይ-በትውስታ ደሞ ካሰኝ:: አሰታወሰኝ አስታወሰኝ:: ወድያው ታይቶ :ጠፊ ኩርፍያሽ ገራም ሳቅሽ : ልዝብ ልፍያሽ ያለም ዘፋኝ የማያውቀው የግልሽ ዳንስ ውዝዋዜ ትውስ ትውስ ባለኝ ጊዜ ከግር ጥፍሬ እስከ ጠጉሬ ደስታ ነው የሚያቀልመኝ ያንቺ […]

Continue reading …
ጎሳዬ ተስፋዬ ቴዲ አፍሮ ጋር ሽማግሌ ላከ

  አሜሪካውዊው ፈላስፋና ደራሲ ኢልበርት ሁባርድ “ከችት ለማምለጥ ምንም አትስራ፡፡ ምንም አትናገር፡፡ ምንም አትሁን፡” ይላል:: ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ታታሪ ሰራተኞች በመሆናቸው ከትችትም ከሃሰተኛ ወሬም ርቀው አያውቁም:: ቴዲ አፍሮ ከአፉ የወጣችው ብቻ ሳትሆን ሊናገር ያስባል የተባለው ነገር ሁሉ መነጋጋሪያ እንደሚሆነው ሁሉ ጎሳዬ ተስፋዬም በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ሃሰተኛ ወሬዎች ተወርቶበታል:: ከነዚህ ውስጥ […]

Continue reading …
የሴና ሰለሞን ፊልም ሊመረቅ ነው

በሕወሓት መንግስት ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል ከተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶች ጋር ታስራ የነበረችው ታዋቂዋ አርቲስት ሴና ሰለሞን ከእስር ከተፈታች በኋላ የጻፈችው ፊልም ሊመረቅ ነው:: “ጢቂ” (እልህ) በሚል ርዕስ የተፃፈው ይኸው የአፋን ኦሮሞ ፊልም ምርቃት የፊታችን እሁድ ታህሳስ ሰባት ከ7:00 ጀምሮ […]

Continue reading …
“ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” ~ቴዲ አፍሮ (ያሬድ ሹመቴ)

ሚልንየም አዳራሽ በታሪኩ እንዲህ የሙዚቃ ድግስ ሰምሮለት አያውቅም። የባንዱ ውህደትና ፍቅር የተሞላበት ጉልበት፤ ከቴዲ የማይነጥፍ ብቃት ጋር ተደምሮ ልዩ ምሽት ነበር። ወትሮ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሲታደሙ እምብዛም ታይተው የማይታወቁ ብዙ ሰዎችን አስተውያለሁ። በእድሜ የገፉ አዛውንቶች፤ አባትና ልጅ፤ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጥለት የባህል ልብስ የዘነጡ ጎልማሳ እንስቶች፤ ከነጠባቂዎቹ ከማረሚያ ቤት የመጣ ታራሚ፤ የኢትዮጵያ ቡና እና የቅ/ […]

Continue reading …
ታሪካዊው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በአዲስ አበባ ተካሄደ

_ ላለፉት 5 ዓመታት በአዲስ አበባ ምንም ዓይነት ኮንሰርቶች እንዳያካሂድ በተለያዩ ምክንያቶች ሲታገድ የቆየው ቴዲ አፍሮ በትናንትናው ዕለት በአዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ አካሄደ:: 25 ሺህ ሕዝብ የታደመበት ይኸው ኮንሰርት ታሪካዊ ሆኖ ማለፉን በኮንሰርቱ የታደሙ ወገኖች ገልጸዋል:: በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አንድ ዘፋኝ ለብቻው የሙዚቃ ኮንሰርት አዘጋጅቶ 25 ሺህ ሰው ገብቶለት አያውቅም; […]

Continue reading …
የቴዲ አፍሮ የኮንሰርት ትኬት ፎርጂድ ተሰራ

(ዘ-ሐበሻ) ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የሙዚቃ ኮንሰርቱን ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ ለማቅረብ ፍቃድ አግኝቶ በኋላም ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ መንግስት አዳራሹን ይፈልገዋል በሚል ኮንሰርቱ ለአንድ ሳምንት የተራዘመበት ቴዲ አፍሮ የቡራዩ እልቂት እንደተከሰተ “ወገኖቼ እየሞቱ አሁን መዝፈን አልችልም” በማለት ኮንሰርቱን ማራዘሙ ይታወሳል:: : (ይህን ዜና በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ) በተለይም ይህ የተሰረዘው ኮንሰርት ትኬት ተሽጦ ያለቀ በመሆኑ; ትኬት […]

Continue reading …
ማንዲንጎ አፈወርቅና እና ፍቅርአዲስ ነቅአጥበብን እናመሰግናለን!!

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጥር 1994 ዓ.ም ኢኦትዮጵያ ውስጥ በማሳትማት መዲና ጋዜጣ ላይ ቤተሰቦቹ ተገኔ እያሉ የሚጠሩትን እኛ ደግሞ ማዲንጎ አፈወርቅ በሚለው ዝነኛ ስሙ የምናወቀውን ይህን ድምጻዊ ቃለምልልስ ሳደርግለት ራሱን ያስገረመ ጥያቄ ጠይቄው “ይህን መረጃ ከየት አመጣኸው?” ሲል አስገርሜዋለሁ:: ይህን ዘገባ በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ ጥያቄው “ጎንደር እያለህ ከፍቅር አዲስ ጋር ምን ትሰሩ ነበር?” ይላል:: ማዲንጎ […]

Continue reading …
Page 1 of 36123Next ›Last »