Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 2)
ሃጫሉ ሁንዴሳ መኪና ተሸለመ | ቴዲ አፍሮ በሰሜን አሜሪካ የተሳካ ኮንሰርቶችን በተለያዩ ከተሞች እያቀረበ ነው

  (ዘ-ሐበሻ) ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ በሙያው እያደረገ ላለው የትግል አስተዋጽኦ በሚል በባለሃብቶች የመኪና ሽልማት ተበረከተለት:: ዜናውን በቪዲዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ በካናዳ ካልግሪና ቶሮንቶ ከተሞች የሙዚቃ ሥራዎቹን አቅርቦ ወደ አዲስ አበባ የተመለሰው ሃጫሉ በኦሮሚያ ቄሮ ላደረገው ትግል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል;’ ለዚህም ሽልማት ይገባዋል በሚል ትናንት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደ ስነ ሥርዓት የኦሮሚያ ባለሃበቶች መኪና ሸልመውታል:: ድምጻዊው […]

Continue reading …
የመስታወት አራጋው ዘገባ

የመስታወት አራጋው ዘገባ

Continue reading …
የማህሙድ አህመድን የልደት ቀን በማስመልከት የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም

የማህሙድ አህመድን የልደት ቀን በማስመልከት የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም

Continue reading …
የትግራይ ቱሪዝም አምባሳደር ፍርያት የማነ የኢትዮጵያን ባህል ልብሶች ወደ ውጭ ለመላክ ፍቃድ ተሰጣት

የትግራይ ቱሪዝም አምባሳደር ፍርያት የማነ የኢትዮጵያን ባህል ልብሶች ወደ ውጭ ለመላክ ፍቃድ ተሰጣት

Continue reading …
ነፋስ ላይ የተለኮሰው ሻማ – ታምራት ደስታ

ነፋስ ላይ የተለኮሰው ሻማ – ታምራት ደስታ

Continue reading …
ታምራት ደስታና ትዝታችን (ቃል ኪዳን ኃይሉ)

“አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት!” . ታምራትን በአካል ከማወቄ በፊት እንደማንኛው ሙዚቃ ወዳጅ ዘፈኖቹን መስማቱን የጀመርኩት ዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነበር፡፡ ያኔ ሁለተኛ ደረጃ መግባት ብርቅ ነበር፤ የትምህርት ቤት ብቻ ሳይሆን የእድሜና የአስተሳሰብ ለውጥ ነበር፡፡ ኳስ ከመርገጥ፤ ቴዘር ከመጠምጠ፤ አባሮሽ ከመባረር፤ በእረፍትና በምሳ ሰአት ከጓደኞቻችን ጋር ቁጭ ብለን ማውራት የጀመርንበት ጊዜ ነው፡፡ ከዚያም ከፍ […]

Continue reading …
ድምጻዊት ቢዮንሴ ኖውልስን የሚያወድስ ልዩ የጸሎት ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው ተባለ

አዘጋጁ፣ ሳንፍራንሲስኮ የሚገኘው ግሬስ ኤጲስኮፓል ካቴድራል ነው። ይኸው ካቴድራል በድረገጹ ላይ እንዳሰፈረው ከሆነ “በተለይ ለጥቁር ሴቶች መብት በዘፈኖቿ ታግላለች” ላላት ለቢዮንሴ ኖውልስ የሚሆን ልዩ የጸሎት ሥነ ሥርዓት (ማስ) አዘጋጅቻለሁ፣ አድናቂዎቿ ሁሉ ተገኙልኝ ሲል ጥሪ አቅርቧል። የካቴድራሉ ዋና ፓስተር ፣ ሬቨረንድ ጁዲ ሄርመን ለክሮኒክል ጋዜጣ ሲናገሩ “ለአንዳንዶች የቢዮንሴን ስም የተጠቀምነው ሰው ለመሳብ ሊመስላቸው ይችላል፣ እኛ ግን ኢየሱስ […]

Continue reading …
ታምራት ደስታ: የእኛ ነገር እንዲህ ነው! (እንደወጡ መቅረት)

ጌጡ ተመስገን ከቀኑ 5:00 ሰዓት መኪናውን እየነዳ ግንፍሌ አካባቢ ወደሚገኘው ሥላሴ ክሊኒክ አመራ። ሰሞኑን ቶንሲል ታሞ ነበር ከሥላሴ ክሊኒክ የተነሳች አምፑላንስ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ደረሰች። ድምፃዊ ታምራት ደስታ በሕይወት አልነበረም። አብሮት የሄደ ሰው ስላልነበር ለአርቲስቶች ተደወለ። አርቲስት ሀና ዮሐንስ እና ኤልያስ ሻፊ ቀረጻቸውን ጥለው ከነፉ። እኛም ተደውሎልን ከነፍን … አርቲስቶቹን ፊቱን ገልጠው አሷያቸው [ታምራት ደስታ […]

Continue reading …
መክሊት ሃደሮ

መክሊት ሃደሮ

Continue reading …
ድምፃዊት ሚካያ ሞት ባይቀድማት የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ አንድ እርምጃ የመውሰድ አቅሟ ትልቅ ነበር (ጉዳያችን ማስታወሻ)

ጉዳያችን / Gudayachn  ሚያዝያ 8/2010 ዓም (አፕሪል 17/2018) ድምፃዊት ሚካያ  ድምፃዊት ሚካያ ከአምስት ዓመት በፊት በድንገት ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።በዩንቨርስቲ ትምህርቷም ስኬታማ የነበረችው ድምፃዊት ሚካያ ከእዚህ ዓለም በሞት ከመለየቷ በፊት በሴቶች ሕይወት ላይ ያጠነጠነ አዲስ የራድዮ መርሃ ግብር አየር ላይ ለማዋል ዝግጅት ላይ ነበረች።ሚካያ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ  ቤተለሄም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣የሁለተኛ ደረጃ […]

Continue reading …
የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

Continue reading …
ይሁኔ በላይ የለቀቀው አዲሱ “እንዳትውል ተከፍተህ” ነጠላ ዜማ

ይሁኔ በላይ የለቀቀው አዲሱ “እንዳትውል ተከፍተህ” ነጠላ ዜማ

Continue reading …
“ዶክተር ዐቢይ ከፖሊቲካ እንዲርቅ መክሬው ነበር” – ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ

“ዶክተር አብይን የማውቀው ገና የ 11 አመት ታዳጊዎች ሳለን ነው። ከዚያን ጊዜ አንስቶ አብረን አድገን ፣ በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት እኔ ኪነት ስሰራ እሱ ደግሞ ኦፕሬተር ሁኖ ለስድስት አመታት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፈናል። በተለይ ከ19 83 ጀምሮ አብይን እንደ ጓደኛ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድም ነው የማየው ብል ማካበድ አይሆንም። ወንድምም እህትም ስለሌለኝ ለቤተሰቤ እኔ ብቻ በመሆኔ ዶ/ር […]

Continue reading …
የዕለቱ የሕብር ዜና ዳሰሳ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

የዕለቱ የሕብር ዜና ዳሰሳ በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል

Continue reading …
“ለኛ ያለኛ ማ” በአርቲስት መሠረት መብራቴ

ተወዳጁ አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም መታመሙ በሚዲያ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ በአጭር ቀናት ውስጥ አስገራሚ ምላሾች ከመላው አለም እየጎረፉ ነው:: አቤት ፍቅር! አቤት አክብሮት! ለዘመናት በሙያው ሲያገለግለው የነበረው ህዝብ ምላሹን ከቃላት በላይ በተግባር አሳይቶታል:: ህዝቡ ዜናውን ከሰማበት ጊዜ ጀምሮ ያሳየው እርብርብ እጅግ ልብ የሚነካ ነው! ኩላሊታችን መለገስ እንፈልጋለን ብለው ቃል ከገቡ ወገኖች ጀምሮ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ […]

Continue reading …
ዓለምን ያስደነቁት ኢትዮጵያውያኑ የሰርከስ ትርዒት አቅራቢዎች “ኪሪኩ ብራዘርስ” ይናገራሉ | – “ልብስ አጥቤና እንኩሮ አንኩሬ ነው የማሳድገው”- የናትናኤል እናት | VOA

– ከአራት ወራት በፊት የተቀረፀ ነው – አሁን አዲስ አበባ ነን – “ልብስ አጥቤና እንኩሮ አንኩሬ ነው የማሳድገው”- የናትናኤል እናት – ለአሜሪካ ጎት ታለንት ተወዳድረን ውጤት እየጠበቅን ነው

Continue reading …
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ፥ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ የነፃ ህክምና በሃገር ውስጥ እንዲያገኝ መወሰኑን ይፋ አድርጓል

(Admas Radio) የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ፥ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ የነፃ ህክምና በሃገር ውስጥ እንዲያገኝ መወሰኑን ይፋ አድርጓል። አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ለ5 አመታት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የቲቢ በሽታ በጎ ፍቃድ አምባሳደር በመሆን በህብረተሰቡ ዘንድ ስለበሽታው ግንዛቤን ለማሳደግ የሰራው ስራ በከፍተኛ ሁኔታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዳገዘው ገልጿል። አርቲስት ፈቃዱ ተከለማርያም ከአድማስ ሬዲዮ ጋር ባደረገው […]

Continue reading …
ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም አሁን በአድማስ ራድዮ ቀርቦ የተናገረው

ዝነኛው አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም አሁን በአድማስ ራድዮ ቀርቦ የተናገረው

Continue reading …
በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ

በእውቀቱ ስዩም በአምስተርዳም ከተማ ያቀረበው ወግ

Continue reading …
ይሁኔ በላይ ከእስር ለፈቱትና በእስርም ላይ ላሉት  የሕሊና እስረኞች ያስተላለፈው መልዕክት

ይሁኔ በላይ ከእስር ለፈቱትና በእስርም ላይ ላሉት የሕሊና እስረኞች ያስተላለፈው መልዕክት

Continue reading …