Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 3)
ፋሲል ደሞዝ ሃገራዊ ስሜቱን የገለጸበትን አዲስ ወቅታዊ ዘፈን ለቀቀ – ‘ማንነቴ’

(ዘ-ሐበሻ) ለሃገራቸው በየቀኑ ከሚዘምሩ ድምጻውያን መካከል አንዱ የሆነው ፋሲል ደሞዝ ‘ማንነቴ’ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜቱን የገለጸበትን ወቅታዊ ዘፈን ለቀቀ:: ‘ማንነቴ’ ሲል የሰየመው ይኸው ነጠላ ዘፈን ግጥሙ የተሰራው በትንሳኤ አድማሱ ሲሆን ዜማው በራሱ ፋሲል ደሞዝ ነው የተደረሰው:: በዚህ ነጠላ ዜማ መሐሪ ደገፋው በአጃቢነት ተሳትፏል:: ይመልከቱት::

Continue reading …
“ጃ ያስተሰርያል!” አራት አመታት ተከልክሎ በነበረ መድረክ? – ክንፉ አስፋ

            ቴዲ ወደ ባህርዳር ሲያቀና “እንዘምራለን”  ማለቱን ያስተውሏል!።  የጉዞውን አላማ እንዲያ ሲል ነበር ረቂቅ በሆነ መንገድ የገልጸው።  በመዘመር እና በመዝፈን መሃል ያለውን ጥልቅ ልዩነትየማይረዳ ብቻ ነው ለሰሞኑ “አሲዮ ቤሌማ” እጅ የሚሰጠው።  ከኮንሰርቱ ጀርባ ያለው “የፍቅር ጉዞ” የሚለው መሪ ቃል ውስጥም ከውቅያኖስ የጠለቀ መልዕክት አለ። ይህንን ቃል የተረዳ ብቻ ነውየተልእኮውን ስኬት ሊያበስር የሚችለው። ዝግጅቱ ኮንሰርት እንጂ […]

Continue reading …
የሕወሓቱ ባለስልጣን ዘርአይ አስገዶም ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ ዛቱ

የሕወሓቱ ባለስልጣን ዘርአይ አስገዶም ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ ዛቱ

Continue reading …
“ሁሌም በፍፁም ታማኝነት እናንተን እንደማገለግል ሳረጋግጥ በታላቅ ኩራት ነው ” – አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ

— ከአራት አመታት በኋላ በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው የሆነው የሙዚቃ ድግሴ እጅግ ባመረ መልኩ ተጠናቋል ። የባህርዳር ህዝብ ወደ ከተማዋ ስገባ ካደረገልኝ አቀባበል ጀምሮ በነበረኝ ቆይታ ባሳዩኝ ፍቅርና ክብር እንዲሁም፡ በተደረገልኝ መስተንግዶ ልቤ ተነክቷል እወዳችዋለሁ ! የዝግጅቱ ዕለት ስቴዲየም ተገኝታችሁ የታደማችሁ በሙሉ በተለይም ደግሞ ከሩቅ አካባቢዎች ከአራቱም ማዕዘን መጥታችሁ ዝግጅቱን ለተካፈላችሁ ሁሉ ምስጋናዬና ፍቅሬ ከልብ ነው ። […]

Continue reading …
የእኛ ስሜት እና የቴዲ አፍሮ ቁስል ~አንድ እርምጃ ወደኋላ ሁለት እርምጃ ወደፊት!

(ጌታቸው ሺፈራው) ቴዲ አፍሮ ባህርዳር ላይ “ጃ ያስተሰረያል!”ን ዝፈንልን ተብሎ ሳይዘፍን ከመድረክ ወረደ፣ ሕዝብም ቅር ተሰኘ አሉ። ይህን ስሰማ በሁለቱም ጫማ ውስጥ ገብቼ አየሁት። የኮንሰርት ተሳታፊ እና ዘፋኙን ሆኜ! ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁስሉ እየጠዘጠዘው ነው። ቴዲ የብሶቱን እንዲዘፍንለት ይፈልጋል። ባህር ዳር ደም ያልደረቀባት ከተማ ነች፣ ቁስሉ ያልጠገገ፣ በየጊዜው እየደማ ያለ ሕዝብ ነው። ትናንት እንኳ […]

Continue reading …
ሰበር ዜና: በቴዲ አፍሮ የባህርዳር ኮንሰርት የተከሰተው….. | ከስፍራው የደረሰንን መረጃ በጽሁፍና በቪዲዮ ይዘናል

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማምሻውን በባህርዳር ስታዲየም በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ የተገኘበት የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት በሰላም ተጠናቀቀ:: ዘ-ሐበሻ ኮንሰርቱ ላይ የታደሙ ወገኖችን በማነጋገር የተለያዩ መረጃዎችን አሰባስባለች:: እጅግ ያማረ የነበረው የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የባህርዳር ከተማን ማነቃነቅ የጀመረው ገና ከጠዋቱ እንደነበር የሚናገሩት ወገኖች ኮንሰርቱ የሚደረግበት ስታዲየም በር ላይ መሰለፍ የጀመረው ሕዝብ በሞንታርቦ የቴዲ አፍሮ ዘፈኖች ተከፍቶለት […]

Continue reading …
ቴዲ አፍሮ ከአማራ ቴሌቭዥን ጋር 23 ደቂቃ ሙሉ ተነጋገረ | ይዘነዋል

ቴዲ አፍሮ ከአማራ ቴሌቭዥን ጋር 23 ደቂቃ ሙሉ ተነጋገረ | ይዘነዋል

Continue reading …
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ እና የፓርቲው ከፍተኛ አማራር ግምገማ ወዴት  ኣቅጣጫ እያቀና ነው? ምንስ  ውጤትስ  ይኖረዋል ?

በህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ስራ ኣስፈጻሚ የተጀመረው የተሀድሶ ግምገማ እንደመሪ ግምገማ ሆኖ ወደ ኢህኣደግ ስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ እና የኣጋር ፓርቲዎች በታዛቢነት ተሸኝቶ በጠቅላላ ለ10 ሳምንታት (ለ70ቀናት)ያካያዱተና እየተካየደው ያለው ግምገማ እነሱ እንደሚሉት ስር ነቀል ግምገማ እያካየድን ነው በማለት ለራሳቸው በኣስመሳይነት ሲተቹ ተሰምተዋለ ። በተጨማሪ በዝህች ኣገር በተሳሳተ የኣማራር እስትራተጃችን ምክንያት ኣገርና ህዝብ ጎድተናል ብለው በህዝብ ፊት ሲናገሩም […]

Continue reading …
ቴዲ አፍሮ ለባህርዳሩ ኮንሰርት ስንት እንደተከፈለው ያውቁ ኖሯል? | ተጨማሪ መረጃዎችንም ይዘናል

ቴዲ አፍሮ የፊታችን እሁድ በባህርዳር የሚያደርገው የሙዚቃ ኮንሰርት በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል:: ለመሆኑ በዚህ ኮንሰርት ቴዲ አፍሮ ስንት ያገኛል? ኮንሰርቱስ እንዴት ፈቃድ አገኘ የሚሉ መረጃዎችን የያዘ ዘገባ ይዘናል ይመልከቱት:: ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ (ቬሮኒካ መላኩ) ጥር ፲፫ በባህር ዳር ፈለገ ግዮን በአስራት ወልደየስ ስታዲየም(ስታዲየሙ በፕሮፌሰር አስራት ስም ብንጠራው መልካም ነው ) በዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለት […]

Continue reading …
“..ይህች ሃገር አደጋ ውስጥ ናት” – አርቲስት ንብረት ገላው (እከ)

“..ይህች ሃገር አደጋ ውስጥ ናት” – አርቲስት ንብረት ገላው (እከ)

Continue reading …
በአድማስ ራድዮ ስለማህሙድ አህመድ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም: “ጥላሁን ገሠሠ በጥፊ መትቶኝ ነበር”

በአድማስ ራድዮ ስለማህሙድ አህመድ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም: “ጥላሁን ገሠሠ በጥፊ መትቶኝ ነበር”

Continue reading …
አርቲስት መሠረት መብራቴን እንዲህ ጥምድ አድረው የያዟት እነማን ናቸው? (በጽሑፍ እና በቪዲዮ የቀረበ)

ስለ መሰረት መብራቴ የማናውቃቸው ምስጢሮች የህዝብ ሃብት ሚዘርፉትን ኪራይ ሰብሳቢ ይሏቸዋል። የሃገር ሃብት የሚያሸሹትን ሙሰኞች ይሏቸዋል። ነውር ነገር የሚያደርጉትን ደግሞ አሳዳጊ የበደላቸው እንላቸዋለን። ግለኝነት ተጠናውቷቸው፣ የፈለጉት ነገር ሳይሆን ሲቀር ጥላሸት የሚቀቡትስ ምን አይነት ስም ይሰጣላቸው ይሆን? ለዛሬ ሹክሹክታ የመረጥንላችሁ ርእስ ስለ ተወዳጅዋ አርቲስት መሰረት መብራቴ ነው። በዩቱብ እና ማህበራዊ ገጾች ላይ ሳያቋርጥ ስሟ ይነሳል። ከሳሾችዋ፣ […]

Continue reading …
የአማራ ክልል እና የባህዳር ከተማ አስተዳደር ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ፈቃድ ሰጠ

ቴዲ አፍሮ በራሱ ፌስቡክ ላይ ያሰፈረው ዜና እንደወረደ እንደሚከተለው ቀርቧል:: “ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር “ የመጀመሪያው ኮንሰርት በባሕር ዳር ቅዳሜ ጥር 12 ቀን በአማራ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው በውቧ ባሕር ዳር ከተማ ከ80 ሺሕ ሕዝብ በላይ ማስተናገድ በሚችለው በታላቁ ብሄራዊ ስታዲየም ከአቡጊዳ ባንድ ጋር የሙዚቃ ዝግጅቴን እንዳቀርብ ለአማራ ክልላዊ መንግስት፣ ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤትና […]

Continue reading …
የዘመን ድራማዋ ጸደይ ፋንታሁን ስለሕይወቷና ሥራዎቿ ታወጋለች | (ዘመን )ZEMEN

የዘመን ድራማዋ ጸደይ ፋንታሁን ስለሕይወቷና ሥራዎቿ ታወጋለች | (ዘመን )ZEMEN

Continue reading …
ሳምሶን ማሞ እና ሰላም ተስፋዬ

[ቴዲ አትላንታ] ሳምሶን ማሞ የማስታወቂያ ባለሙያ ነው፣ አንድ አርቲስት ቁጭ አድርጎ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ግን “ሙያው” መሆኑን አላውቅም። እርግጥ ዛሬ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ነገር፣ ዕድሜ ለሞላው ኤፍ ኤም ሬዲዮና ለቴሌቪዥን ሾው ብዛት ይሁን እንጂ፣ ሚዛን ተቀምጦ፣ በመስፈርት የሚገባበት ባለመሆኑ የሚጠይቀው ነገር ድፍረት ብቻ ነው። ከድፍረት ጋር በሆነ ነገር ድምጽን በሬዲዮ ማሰማት! – በማስታወቂያም ቢሆን። ለዚህ ነው […]

Continue reading …
መዝናኛ: አርቲስት ትንሳኤ ብርሃኔ (አቡሽ) በሰይፉ ሾው የደበቃት ምስጢር

በዘመን ድራማ ነባራዊ እውነታን የሚያንጸባርቅ አንድ ትእይንተ-ገቢር አለ። ወጣት የምታሳደድው አሮጊት ወይንም አሮጊት እያሳደደ የሚቀፍል ወጣት። ብቻ ሁለቱም ይፈላለጋሉ። እስዋ ለዝሙት ስትፈልገው፣ እሱ ደግሞ ለገንዘብ ይፈልጋታል። አሮጊትዋ ወሽማው ጥርስዋን ከብርጭቆ አውጥታ ድድዋ ላይ ስታጠልቀው የሚያሳይ አንድ ገቢር አለ። ወጣቱ አቡሽ ይህንን አይቶ ይጸየፍና ይሸሻታል። የምናቡ አለም ትወና የአቡሽ ካራክተር ውስጡ እንደገባና እንደተዋሃደው በቃለ-ምልልሱ ተናግሯል አርቲስት […]

Continue reading …
የሳኡዲ ተመላሾች ጉዳይና ልማታዊ አርቲስቶች – በሽመልስ አበራ ጭውውት

ሳዲቅ አህመድ ገና በልጅነት አርት ህዝብን ማገልገያ ናት በሚልእሳቤ ነበር ብእር የጨበጥነው። አሁን ደግሞ አርትን ተመርኩዞ በህዝብ የሚገለገለው ልማታዊ አርቲስት በዝቷል።ይህንን የመሰለውን ድንቅ መልእክት ማስተዋሉ ተስፋን ይሰጣል።

Continue reading …
“ጥቁር አፍሪካዊት ነኝ” – ሳያት ደምሴ

“ጥቁር አፍሪካዊት ነኝ” – ሳያት ደምሴ

Continue reading …
ሦስቱ ኮሜዲያን፤ ደረጀ ኃይሌ፣ ክበበው ገዳና መስከረም በቀለ ነገ ቅዳሜ በሚኒሶታ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራዎቻቸውን በአንድ ላይ ያሳያሉ

(ዘ-ሐበሻ) በአንድ ጊዜ ሦስት ተወዳጅ ኮሜዲያን መድረክ ላይ ሲቀርቡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይላሉ አዘጋጆቹ:: ባለፈው ሳምንት በሲያትል የመጀምሪያ ሥራቸውን ያቀረቡት እነዚሁ ሦስት ተወዳጅ ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ፣ ክበበው ገዳና መስከረም በቀለ በነገው ዕለት ቅዳሜ ዲሴምበር 23, 2017 በሚኒሶታ አዳዲስ ሥራዎቻቸውን በአንድ ላይ እንደሚያቀርቡ ተገልጿል:: እነዚህ ሦስት ተወዳጅ ኮመዲያኖች ቅዳሜ በሚኒሶታ ሥራቸውን ካቀረቡ በኋላ እሁድ በጆርጃ […]

Continue reading …
ሃጫሉ ሁንዴሳ – በአማራ ድምጽ ስነጽሁፍ ክፍል የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ | በቪዲዮ የቀረበ

ሃጫሉ ሁንዴሳ – በአማራ ድምጽ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ | በቪዲዮ የቀረበ

Continue reading …