Home » Archives by category » ኪነ-ጥበባዊ ዜና (Page 35)
‹‹በዓሉ ግርማ በባህርዳር ››‎ – ሊያነቡት የሚገባ

ከዓለማየሁ ገበየሁ ሰሞኑን ለስራ ወደ ሰሜን ስጓዝ በውስጤ ግዘፍ ነስቶ የቆየው የበዓሉ ግርማ ጉዳይ ነበር ፡፡ በቂ ግዜ ካገኘሁ ‹ የፌስ ቡክ ሰራዊት › ሲወያይበትና ሲከራከርበት ለከረመው አጀንዳ ቢቻል የተጠጋጋ ካልሆነም እንደነገሩ የቆመ መረጃ አሰባስቤ እመለሳለሁ ስል አሰብኩ ፡፡ የዜናው መነሻ ፤ ‹‹ ከወደ ባህር ዳር አካባቢ የተሰማው ወሬ በርካቶችን እያስገረመና እያስደነገጠ ይገኛል … ደራሲ […]

Continue reading …

የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል

Comments Off on የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል
የሚኒሶታ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ያዘጋጀው የባህል ምሽት የፊታችን ቅዳሜ ይደረጋል

(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የሚገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር ለ18ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የባህል ምሽት ዘንድሮም የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 20 ቀን 2013 እንደሚደረግ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወጣት አብርሃም ደስታ ለዘ-ሐበሻ ገለጸ። ከተመሰረተ 19ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማህበር በሚኒሶታ በየዓመቱ የባህል፣ የፋሽን፣ የራት፣ የስነጽሁፍ፣ የውዝዋዜና የተለያዩ ዝግጅቶችን በየዓመቱ በሚያቀርብበት በዚህ ዝግጅት ላይ ለ4ኛ ጊዜ በዶ/ር ሲራክ ኃይሉ የሚሰጠው የስኮላርሺፕ አሸናፊዎችም […]

Continue reading …
ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት መጠየቁን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። በወቅታዊው የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ውስጥ የመንግስት በእጅ አዙር አፈና እየከፋ መምጣቱና አርቲስቶች ለሚሠሯቸው ሥራዎች በመንግስት የደህነንት ኃይሎች “ምን ለማለት ፈልገህ ነው” በሚል እየተመነዘረ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ከፍተኛ የስነልቦና […]

Continue reading …
አርቲስት ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ተበቺሳ የተሰኘ ሃገራዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ የሙዚቃ አልበም ያወጣው ድምጻዊው ብርሃኑ ተዘራ በኢትዮጵያ ስላለው የኑሮ ውድነት አምርሮ ተናገረ። “ድሮ የመልካሙ ተበጀን ፍቅር ጨምሯል የሚል ዘፈን ነበር የምናወቀው ዛሬ ግን ኑሮ ጨምሯል ሆኗል በተቃራኒው” ያለው ድምጻዊው ሰው ከሚያገኘው ገቢ ጋር ኑሮ ተመጣጣኝ እንዳልሆነ ገልጿል። “ነገሥታቶች ሁሉ ያልፋሉ፤ ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም ትኖራለች” የሚለው አርቲስት ብርሃኑ ከኢሳት […]

Continue reading …
ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ

ባለፈው ሴፕቴምበር 27 ቀን 2012 የጋብቻ ስነ ሥርዓቱን የፈጸመው ድምጻዊው ቴዲ አፍሮ የልጅ አባት ሆነ። ድምጻዊው በፌስቡክ ገጹ ላይ እንደገለጸው ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ትናንት ኤፕሪል 6 ቀን 2013 ዓ.ም ወንድ ልጅ አግኝቷል። ቴዲ በፌስቡክ ገጹ እንዳስቀመጠው የወንድ ልጁ ስም ሚካኤል እንደሚሆን ነው።

Continue reading …
ለአርቲስት መሠረት መብራቴ የፍቅር ደብዳቤና ኮንትራት ታክሲ የሚልከው “አፍቃሪ” ታስሮ ተፈታ

በተለያዩ ፊልሞች ላይ በመተወን ተወዳጅነትን ያተረፈቸው አርቲስት መሰረት መብራቴን አፍቅሮ እርሷ በፈለገችበት ቦታ ሁሉ ካለ ማታከት የኮንትራት ታክሲ በመክፈልና በመላክ እንዲሁም በየጊዜው በሚያውቋት ሰዎች ሁሉ የፍቅር ደብዳቤ በመላክ የሰነበተው አፍቃሪ ታስሮ መፈታቱን ከወደ አዲስ አበባ የደረሰን መረጃ አመለከተ። አርቲስቷ ለፖሊስ የሚያስቸግረኝ ሰው አለ በሚል ባቀረበችው ክስ የተነሳ “አፍቃሪው” ለአንድ ቀን ያህል ታስሮ መፈታቱን የጠቆሙት ዘጋቢዎቻችን […]

Continue reading …

ከየት ነው ያመጣት?!? (ግጥም ለአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ)

Comments Off on ከየት ነው ያመጣት?!? (ግጥም ለአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ)
ከየት ነው ያመጣት?!? (ግጥም ለአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ)

የሠራዊት እናት..በምናቡ የፈጠራት.. በፍቅረ ንዋይ ሰክሮ የሠራት ከሌሎቿ ልጆቿ ጋር.. …በፍቅር ተብትቦ ያስተሳሰራት ምነዋ ምድረ ከብድ ደራሲያኑን.. አዝማሪያኑን..ተዋንያኑን.. በገዛ ልጆቿ አንደበት.. …በክብር ሲያስጠራት ምነዋ “ከልጅ ልጅ ቢለዩ…” …ትለውን ብሒል አስረሳት ምነዋ የኮሚኮቿ ነገር.. …አላንገበገባት እንደ’ግር እሳት:: ሳትል ‘ይማር ነፍሱን’ የአክሊሉ አድማሱን:: የጌጡ አየለን.. የሥዩም ባሩዳን..ያብቢለው ካሣን.. የሀብቴ ምትኩን..የእንግዳዘር ነጋን.. የተስፋዬ ካሣን..የአለባቸው ተካን.. ‘ነፍሳቸውን ይማር!’..ማለቱ ተሳናት […]

Continue reading …

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?

Comments Off on የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከየት ተነስቶ ምን ደረሰ?

ከእውነቱ በለጠ ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት ገናና ሀገር ነበረች፡፡ የኢትዮጵያም ሙዚቃ በጥንት ጊዜ ጅማሮው ላይ ታላቅ ነበር፡፡ ‹‹ታላቅ ነበር›› ብቻ ብለን ሳናሳድገው ቀረን እንጂ፡፡ የዜማው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ለሰራቸው ዜማዎቹ ምልክቶችን በማድረግ ተማሪዎቹ ዝማሬዎቹን መረዳት እንዲችሉ ቀድሞ የኖታን ፅንሰ ሀሳብ ያሰበ እና ያበረከተ ታላቅ ሰው ነበር፡፡ የእርሱ ምልክቶች (ኖታዎች) የሚያሳዩትና የሚያመለክቱት ነገሮች ውሱንነት ቢኖርበትም ከአውሮፓውያኑ የኖታ […]

Continue reading …
አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ በአስገድዶ መድፈር አቤቱታ ቀረበበት

የቀድሞው የደርግ ወታደርና በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የኢሕአዴግ ደጋፊነቱ የሚታወቀው አርቲስትና የማስታወቂያ ሠራተኛ ሠራዊት ፍቅሬ አንዲትን ሴት የቲቪ ማስታወቂያ አሠራሻለሁ በሚል ለመሳሳምና ለማሻሸት ሞክሯል በሚል በአስገድዶ መድፈር ሙከራ ክስ እንደቀረበበት አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ሲዘግብ፤ አርቲስቱ ይህን ጉዳይ እንደማያውቅ ማስተባበሉንም ጋዜጣው ጨምሮ ዘገቧል። በበማስታወቂያና በፊልም ስራ የሚታወቀው አርቲስት ሠራዊት ፍቅሬ፤ በመድፈር ሙከራ አቤቱታ እንደቀረበበት መወራቱን […]

Continue reading …
“የትዝታው ንጉሥ” ማህሙድ አህመድ ይናገራል

“ሠላም ኢትዮጵያ” በ1997 ዓ.ም በኢትዮጵያዊው ሳክስፎኒስት ተሾመ ወንድሙ በስዊድን ስቶክሆልም የተመሰረተ ተቋም ሲሆን በየዓመቱ የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በልዩ ልዩ ሀገራት ያቀርባል፡፡ ሰላም ኮንሰርት ከኢትዮጵያ ውጪ በኬኒያ በታንዛኒያ፣ ዮጋንዳ ውስጥ ይንቀሳቀሳል፡፡ ሰላም ፌስቲቫል በኢትዮጵያ ውስጥ ሲያዘጋጅ ሁለተኛ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ህዳር 28 እና 29 በጊዮን ሆቴል ከይሳቃል ኢንተርቴመንት ጋር በመተባበር የዓመቱን ኮንሰርት ወጣትና አንጋፋ አርቲስቶችን በማሳተፍ አካሂዷል፡፡ […]

Continue reading …
አርቲስት በኃይሉ መንገሻ አረፈ

ለበርካታ ዓመታት በሃላፊነት በብሄራዊ ትያትር ፣ በሃገር ፍቅር ቲያትር ፣ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እንዲሁም በአዘጋጅነትና በተዋናይነት በርካታ ቲያትሮችን ፣ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞችን በመስራት ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋፆ ያበረከተው አርቲስት በኃይሉ መንገሻ እዚህ ሰሜን አሜሪካ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ፍትሃተ ፀሎቱ Thursday march 7,2013 9:00AM ጀምሮ በ DEBRE MIHERERT ST MICHAIL ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH 3010 […]

Continue reading …

ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ

Comments Off on ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ
ጥቂት ስለድምጻዊት ነፃነት መለሰ

ከዩሱፍ ኢትዮቲዩብ ነፃነት መለሰ ወደ ሙዚቃው አለም የተቀላቀለችው በ 1977 ዓ.ም ሲሆን በጊዜው ባሳተመችው “ይላል ዶጁ” በተሰኘው የሙዚቃ አልበሟ የበርካታ ሙዚቃ አፍቃሪዎችን ቀልብ መሳብ ችላለች፡፡ ከጥቂት ጊዜ ቆይታ በኋላ በዚሁ “ይላል ዶጁ” የተሰኘው ዜማ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በርካቶች ለዚህች ባለተሰጥኦ አርቲስትከመቀመጫቸው ተነስተው አጨበጨቡላት፤ አድቆትም ጎረፈላት፡፡ የነፃነት መለሰና የሙዚቃ ትውውቅ ከዚህ አልጀመረም፡፡ ነፃነትና ሙዚቃ ትውውቃቸው የሚጀምረው […]

Continue reading …

‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ)

Comments Off on ‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ)
‹‹እኔ ብዙ ግርግር አልፈልግም፤ ብዙ መታየትም አልወድም›› – (ኃይሌ ሩትስ)

ቺጌ› በተሰኘ አልበሙ ታዋቂነትን እያተረፈ የመጣው ድምፃዊ ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) ከአንድ በኢትዮጵያ ከሚታተም መፅሄት ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ለአንባቢዎቻችን በሚስማማ መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- በመጀመሪያ አልበምህ ጥሩ አቀባበል አግኝተሃል፡፡ ይህን መሰል አቀባበል አገኛለሁ ብለሀ ጠብቀህ ነበር? ከአድማጮችስ ምን አስተያት አገኘህ? ኃይሌ፡- እንዲህ አይነት አቀባበል ይኖራል ብዬ አልጠበቅኩም፡፡ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሙዚቃው ላይ የተለመደው የመዝናኛ […]

Continue reading …
የአርቲስት ታምራት ሞላ የቀብር ሥነ- ሥርዓት ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) የአርቲስት ታምራት ሞላ የቀብር ስነ- ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ተፈጸመ። በርከት ያሉ አድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት በተፈጸመው የቀብር ስነስ-ር ዓቱ ላይ የአርቲስቱ የሕይወት ታሪክ ተነቧል። ከሕይወት ታሪኩ መረዳት እንደተቻለ አርቲስት ታምራት ሞላ በ19 36 ዓ.ም ከአባቱ ከፊት አውራሪ ሞላ ዘለለውና ከእናቱ ከወይዘሮ አበራሽ የኔነህ ፥ በጎንደር ከተማ ተወለደ። ባለ ትዳር እና የ3 […]

Continue reading …

ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

Comments Off on ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?
ስለ ታምራት ሞላ ጥላሁን ገሰሰ እና ማህሙድ አህመድ ምን ብለው ነበር?

“ስለ ታምራት ብጠየቅ የቱ ነው ጫፉ የቱስ ነው መጨረሻው በአጠቃላይ ፍቅር ነው” ጥላሁን ገሠሰ “ትንሹም ትልቁም ለታምራት እኩል ናቸው” ማህሙድ አህመድ (ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ አርቲስት ታምራት ሞላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከአዲስ አበባ የመጡ ዜናዎች አመለከቱ። በተለይ “ታምሜ ተኝቼ ትላንትና ሌሊት በህልሜ መጣችሁብኝ አይኔ ሲንከራተት” በሚለው ዘፈኑ የምናውቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ታምራት ሞላ የተወለደው በጎንደር ክፍለሃገር […]

Continue reading …

“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

Comments Off on “ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ
“ቤተክርስቲያን ተሰጥኦ ስቀበል በጣም እጮሀለሁ” – አርቲስት ነፃነት መለሰ

በቅርቡ “ልቤን” የሚል አልበሟን በማውጣት ተወዳጅነቷን ዳግም ያረጋገጠችው ድምጻዊት ነፃነት መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ያደረገችውን ቃለ ምልልስ የዘ-ሐበሻ አንባቢዎችም ይካፈሉት ዘንድ አስተናግደነዋል። ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ ልብሽ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ፡፡ ልብሽ እንዴት ነው? (ረጅም ሣቅ)…ልቤ ድም ድም እያለ ነው፤ በአግባቡ ይመታል፡፡ በቅርቡ ያወጣሽው አልበም “ልቤን” ስለሚል ልቧን ምን አገኘው ብዬ […]

Continue reading …

ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ

Comments Off on ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ
ለራሱ ሳይኖር ያረፈው ኢትዮጵያዊ የባህል አምባሳደር አርቲስት ተስፋዬ ለማ

በኤልያስ እሸቱ ውልደቱ በአዲስ አበባ መስካዬሕዙናን መድሐኒያለም ከዛሬ 68 ዓመት ገደማ ነበር። አባታቸው አቶ ለማ እጅግ ሲበዛ ፀሎት የሚወዱ የዓለማዊ ነገር የማይወዱ በቀያቸውና በመንደራቸው አንቱ የተባሉና ሰው አክባሪ አዛውንት ነበሩ ። የሁለተኛ ደርጃ ትምህርቱን በተፈሪ መኮንን አጠናቋል። ለጋሽ ተስፋዬ ስድስት ኪሎ አካባቢ በተለይ የጥምቀት በዓል በጃን ሜዳ የነበሩት ልዩ ልዩ ትይንቶች፣ ጭፈራዎቸ፣ ዘፈኖች ከህሊናው መቼም […]

Continue reading …

‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

Comments Off on ‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)
‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)

(ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን ‹‹የፍቅር ምርጫዬ›› በተሰኘውና የፍቅረኞች ብሔራዊ መዝሙር ሊሆን በተቃረበው ለስላሳ ዜማው ነው፡፡ ‹‹አንተ ጎዳና›› ከተሰኘው ተወዳጅ አልበሙ በፊት ‹‹መለያ ቀለሜ›› የተሰኘ በፒያኖ የታጀበ የመጀመሪያ አልበም የሰራው ሚካኤል በቅርቡም ሶስተኛ አልበሙን እንካችሁ ብሎናል፡፡ […]

Continue reading …
Art: ድምፃዊ ኃይለየሱስ ፈይሳ በሳዑዲ በስቃይ ላሉት ወገኖች መታሰቢያ “ሐራም” የሚል ዘፈን ለቀቀ
Continue reading …

‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ

Comments Off on ‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ
‹‹የተመኘሁትንና የፈለኩትን ነው የሆንኩት›› ድምጻዊ አቤል ሙሉጌታ

በሙዚቃ አድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኘ የመጣውን አቤል ሙሉጌታ ዘፈኑን ካደመጡት በኋላ ቃለ ምልልሱን ያንብቡት። ጥያቄ፡- ‹‹ተገርሜ›› አልበም እያስገረመ ነው? እውነት ሐሰት? አቤል፡- /ሳቅ/ እውነት፡፡ ከማየው ከምሰማው ከሚደርሱኝ አስተያየቶች በመነሳት አድማጩ ላይ ጥሩ ነገር ስላለ አዎ ተገርሜ እያስገረመ ነውና እውነት ነው እላለሁ፡፡ ጥያቄ፡- የሰው አፈጣጠሩ የገረመህ ይመስላል? አቤል፡- ያው ከፍጥረታት ሁሉ የበላይ በመሆኑ ይህንን፣ በመረዳት […]

Continue reading …