Home » Archives by category » የዕለቱ ዜናዎች (Page 2)
አማራው በአንድነቱና በህብረቱ ህልውናውንና የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ያስከብራል

ከዓለም አቀፍ የአማራ ሕብረት የተሰጠ መግለጫ የዓማራው ታሪክ የሚአስረዳው ሐቅ ቢኖር አማራ አገሩንና ወገኑን የሚወድ፤ በሀገሩ ሉአላዊነት የማይደራደር፤ ወራሪ ጠላት ሲመጣ ቀፎው እንደተነካበት ንብ ገንፍሎ በመውጣትና ከሌላው ወገኑ ጋር ደሙን በማፍሰስ አጥንቱን በመከስከስ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በማስከብር ለሃገሩ ቀናኢ የሆነ፤  በአገሩና በባንዲራው ድርድርን የማያውቅ ህዝብ ለመሆኑ ቀደምት ታሪኩ ይመሰክራል። ሐቁ ይህ ሆኖ እያለ በውሸት ትርክት […]

Continue reading …
ከሁለት ቀናት በኋላ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይወስናል!  – ስዩም ተሾመ

ህወሓት መጋቢት 2011 ዓ.ም ወይን በተሰኘው የድርጀቱ የንድፈ ሃሳብ መፅሄት ላይ ባወጣው ባለ 43 ገፅ ፅሁፍ የኢህአዴግ ውህደት ቀጥተኛ የሆነ የህልውና አደጋ እንደጋረጠበት ገልጿል። በዚህ መሰረት ላለፉት ስድስት ወራት በውህደቱ የተደቀነበትን አደጋ ለመመከት ዝርዝር መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። መርሃ ግብሩ በዋናነት ሦስት ዓይነት የተግባር እርምጃዎችን ያካተተ ሲሆን ሦስቱም በተቀናጀ መልኩ ጎን ለጎን የሚተገበሩ ናቸው። […]

Continue reading …
የካቢኔ አባላት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘት በስራችን መነቃቃት የሚፈጥር ነው አሉ

ዛሬ ማለዳ የካቢኔ አባላት በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት በማግኘታቸው ደስታቸውን ገልጸዋል። ለአመራሩ እንዲሁም ለተገኘው ስኬት ያላቸውን አድናቆት ለመግለጽ የወርቅ ሀብል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያበረከቱ ሲሆን “እውነት ፍቅር ያሸንፋል” የሚል ጽሑፍ ተቀርጾበታል።  

Continue reading …
ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር ዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  – መርስዔ ኪዳን

መርስዔ ኪዳን ከሜኔሶታ ሃገረ ኣሜሪካ በቅድሚያ በታሪክ ከፍተኛ የሆነው የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ በመሆንዎ እንኳን ደስ ኣለዎ ለማለት እወዳለሁ። የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ እርስዎ በኢትዮጵያና በጎረቤቶቿ ሰላም ለማስፈን ባደረጉት ጥረት እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ በተለይ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ያደረጉትን የእርቅ ተነሳሽነት ጠቅሶ ለእነዚህ ስራዎችዎ እውቅና በመስጠት የኣመቱ የሰላም የኖቤል ተሸላሚ […]

Continue reading …
ለሀገሪቱ ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ባለአደራ ም/ቤት ሰልፉን ሰርዟል  – ባለአደራ ም/ቤት

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ጥቅምት 2 2012 ዓ.ም የጠራውን ሰልፍ የአዲስ አበባ መስተዳድር በህጉ መሠረት በዝምታ ፍቃድ ከሰጠ ቦኃላ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥቅምት 1 2012 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ክልከላ አድርጎበታል። ይህን አስመልክቶ ምክር ቤቱ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፣ ምክር ቤቱ ቀደም ብሎ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፣ለሀገሪቱ ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ሰልፉን […]

Continue reading …
 ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር  ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር)   –  ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

የኖቤል  ሽልማቱ የኢትዮጵያ ሰዎች ፣ ሰው መሆናቸውን ለጨቋኝ ገዢዎች  ለማሥገንዘብ ላደረጉት ተጋድሎ  የተሰጠ ሽልማት ነው።     ክብሩ ጠቅላይ ሚኒሥቴር  ፣ዶ/ር  አብይ አህመድ ፣የ2019 ዓ/ም  የዶ/ር አልፍሬድ ብርን ሃርድ ኖቤልን የሰላም ሽልማት በመሸለሟ እንኳን ደሥ አለዎ። ሽልማቱ የኤርትራ ና የኢትዮጵያ ሰዎች ሽልማት በመሆኑም ደሥታችን እጥፍ ድርብ ነው።የሞት ድግሥ የሚደገሥባትን የኤርትራን ምድር የሰላም፣የልማትና የብልፅግና ድግሥ እንዲደገሥባት  […]

Continue reading …
አቶ አዲሱ አረጋ ሰከን ይበሉ!

አቶ አዲሱ አረጋ የኖቤል ሽልማቱን አስመልክቶ የደስታ ሰልፍ ጥሪ አድርገዋል።ያ ችግር የለውም። ችግሩ የሰልፍ ጥሪ ያደረጉት ለጥቅምት 2 ቀን ነው መባሉ ነው። ሁሉም እንደሚያውቀው በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባላደራው ምክር ቤት ከሳምንታት በፊት አንስቶ ለጥቅምት 2 ቀን ሰልፍ ጠርቷል። ለአዲስ አበባ መስተዳድር አሳውቋል። መስተዳድሩ በተቀመጠለት ጊዜ ምላሽ ባለመስጠቱ በህጉ መሰረትም ሰልፉ እንደተፈቀደ ተቆጥሯል። ያንንም ተከትሎ ዛሬ […]

Continue reading …
የእሁዱ የአዲስ አበባ ሰልፍ ተፈቅዷል

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እሁድ ለሚደረገው ሰልፍ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ። አዲስ አበባ ፕሬስ እንደዘገበው፣የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ከነገ በስቲያ እሁድ ጥቅምት 2 የጠራውን ሰልፍ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ የሆኑት አቶ ጌቱ አርጋው ለአሃዱ ኤፍ ኤም ገለፁ። ተጀምሮ እስከሚጠናቀቁ ድረስ […]

Continue reading …
የተለያዩ ተቋማት ለጠ/ሚ ዶክተር አብይ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የሀገር ውስጥ ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸውን አስመልክተው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለሰላም እና ለዓለም አቀፍ ትብብር ላደረጉት ጥረት በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለዓመታት የዘለቀው የድንበር የይገባኛል ውዝግብ በሰላም እንዲፈታ ተነሳሽነትን በመውሰዳቸው […]

Continue reading …
የአዲስ አበባ ህዝብ መንግስታዊ አድልዎ እየተደረገበት ነው – ብርሃኑ ተክለያሬድ

ዛሬ በባለአደራ ምክር ቤት መግለጫ ላይ በተገኘሁበት ወቅት የተመለከትኩትም ይህንኑ ነበር። መግለጫው እየተሰጠ በነበረበት ወቅት ቄሮ ነን የሚሉ አካላት “ዳውን ዳውን እስክንድር”እያሉ ወደ ቢሮው መጡ። መንገድ ዘግተው ቆመውም “የአዲስ አበባ ዱርዬና ነፍጠኛ እኛን አይወክልም” “ቄሮ ያሸንፋል” እያሉ መጮህ ጀመሩ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፊት ለፊታቸው የሚገኝ ቢሆንም ፖሊሶቹ በዝምታ እየተመለከቷቸው ነበር። ይልቁኑ ለቅስቀሳ የተዘጋጁ የነ […]

Continue reading …
የእኔ ፍላጎት እና አላማ ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ ማድረግ ነው  – የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ዶ/ር ዓብይ

BySalem Solomon/ VOA October 11, 2019 Editor’s note: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was named Friday as this year’s winner of the Nobel Peace Prize. In late May, he gave his first interview to a Western news organization when he spoke to the Voice of America’s Horn of Africa service reporter Eskinder Firew, in Addis […]

Continue reading …
የአሜሪካ ኤምባሲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አወጣ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) 100ኛው የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በመስማቱ መደሰቱን ገልጿል፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለኢትዮጵያ ሕዝብም ‹የእንኳን ደስ አላችሁ› መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ኤምባሲው ‹‹ለሠላምና ዓለማቀፋዊ ጥምረት ባረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ እና ከኤርትራ ጋር የነበረውን የድንበር ቅራኔ ለመፍታት በሄዱት ርቀት›› አሸናፊ መሆናቸው እንዳስደሰተው ነው የገለጸው፡፡ ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

Continue reading …
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ

የ 2019 ኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ በዓለም ዙሪያ ካሉ አመራሮች ምስጋና እየተቀበሉ ነው ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉሮሬስ በበኩላቸው መሪው ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ “ግሩም ምሳሌ” ሆኗል ብለዋል ፡፡ ሽልማቱ የ900 ሺህ ዶላር ሽልማት ጭምር አለው፡፡ ዐቢይ ለሽልማቱ የበቁት ከኤርትራ ጋር ሰላም ስምምነት በመፍጠራቸው፣ ለዐለም ዐቀፍ ትብብር ላደረጉት ቀና አስተዋጽዖ እና አፍሪካ ቀንድ የሰላም […]

Continue reading …
አንድነት ፓርክ ተመረቀ  (ኢ.ፕ.ድ)

በቤተ መንግስት ግቢ የተሰራው የአንድነት ፓርክ በዛሬው እለት በይፋ ተመረቀ። በፓርኩ ምረቃ ላይም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት እና የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት ተወካዮች እና አምባሳደሮች ተገኝተዋል። እንዲሁም የክልል […]

Continue reading …
ፊታችሁን ወደምስራቅ አማራ!  (ሙሉአለም ገ/መድህን)

በምስራቅ አማራ ቀጣና ‹‹የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዮ ዞን›› በሚል አደረጃጀት ‹‹ከሚሴ›› ላይ በተዋቀረው መዋቅር ውስጥ እየተሰሩ ያሉ አሻጥሮችን የአዴፓ ከፍተኛ አመራሮች የሚያውቁት አይመስልም፡፡ ከዚህ ቀደም በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ‹‹ልዮ ዞኑ›› እምነትን ተገን ያደረጉ አክራሪዎች መመሸጊያ ሆኖ ሲያገለግል የቆየ ሲሆን፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ አካባቢውን በ‹ሳተላይት› እንምራው የሚሉ የኤርትራ ማሽላ አሳጫጅ መኮንን የነበሩ አካላት ማህበራዊ መሰረት ፍለጋ […]

Continue reading …
አገራችን ከገባችበት የህልውና አደጋ ትወጣ ዘንድ የጥላቻ ፣ የመጠላለፍና የእልህ ፓለቲካ ያብቃ! –   [ኅብር  ኢትዮጵያ  ዴሞክራሲያዊ  ፓርቲ[ኅብር  ኢትዮጵያ]

[ኅብር  ኢትዮጵያ  ዴሞክራሲያዊ  ፓርቲ[ኅብር  ኢትዮጵያ] HHIBIR  ETHIOPIA  DEMOCRATIC  PARTY  [HIBIR  ETHIOPIA] ፓርቲያችን ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኅብር ኢትዮጵያ) የአገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በአንክሮ ሲከታተል ቆይቷል፡፡ በኢህአዴግ ውስጥ ሪፎሪም ከተጀመረ ወዲህ በመላ አገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ምስቅልቅል በ ”አድናቆታዊ-መጠይቅ” ሰከን በማለት በጋራ ልናርቀው ሲገባን፤ አንዱ በሌላው ላይ የአሸናፊነት ነጥብ ለማስቆጠር የሚያስችለውን የፖለቲካ ሴራዎች እየሰራ የአገርና ህዝብን ህልውና አደጋ […]

Continue reading …
ኢዜማ መንግሥትን አስጠነቀቀ

በጣም ጠንካራ መግለጫ አውጥቷል።”…..የሀገር አንድነትን ለማስጠበቅ አስፈላጊውን መስዋዕት እንደምንከፍል ማረጋገጥ እንወዳለን:: የኢትዮጵያ ህዝብም ከጎናችን እንደሚቆም አንጠራጠርም::   

Continue reading …
የኢዜማ ምክትል መሪ አንዱአለም አራጌ- ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በመስቀል አደባባይ ባደረጉት አወዛጋቢ ንግግር በጣም አዝኛለሁ

የኢዜማ ምክትል መሪ አንዱአለም አራጌ- ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በመስቀል አደባባይ ባደረጉት አወዛጋቢ ንግግር በጣም አዝኛለሁ

Continue reading …
“በጎንደር በተፈጠረው ግጭት የህውሓት እጅ አለበት” – የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን

“ህውሓት እጁ እንደሌለበት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ያውቃል” – አቶ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በጎንደር ከተማና አካባቢው ተከስቶ የነበረው ግጭትና አለመረጋጋት መስከኑን የገለጸው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ‹‹ከግጭቱ ጀርባ ህውሓት ወይም የጎረቤት ክልል ተሳትፎ እንዳለ አረጋግጫለሁ” በማለት መረጃውን በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው፤ “የሀሰት ውንጀላ ነው” ሲሉ ክሱን አጣጥለውታል፡፡ ግጭቱ […]

Continue reading …
ጥቅምት ሁለት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄዎች ሠልፍ በመደመር በመከልከል በመተኮስ አይገታም !!!

የአደባባይ ሰልፍ በሱዳን መንግስት ሲቀይር ሆንግኮንግ ከተማ ሲያንቀጠቅጥ ኢራቅ ወጣቱን ከታጠቀ ሀይል ጋር ሲፋጠጥ እያየን ነው።  የአዲስአበባ ነዋሪዎች ሌላው ቢቀር በ1997 ያደረጉት መስዋዕትነት ሁላችንም እናዉቀዋለን። ታዲያ አዲስአበባ የኛ ነው እናንተ የራሳችሁን ዕድል መወሰን የማትችሉ  በኛ ፈቃድ ለመኖር የተፈቀደላችሁ ተብሎ በበቀለ ገርባ ሲፎከር ዝም የሚል የከተማ ህዝብ በዐለም አይኖርም። ጣሊያን ፋሺስትን ዝም በሉ የሚዋጋ የለም ህዝቡ […]

Continue reading …