Home » Archives by category » የዕለቱ ዜናዎች (Page 3)
“እግዚአብሄር በናንተ ላይ ይፍረድ” ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ

በአውሮዻና በአሜሪካ ሀገር እየኖሩ፣ ኢትዮጵያውያንን ለማባላት የበሬ ወለደ መረጃ ያሰረጫሉ ያሏቸውን ግለሰቦች በፓርላማ ፊት እረግመዋል።

Continue reading …
የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ ጥቅምና ደህንነት በአንድነት መቆም ብቻ ነው – የኢፌድሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

ሰላም የመኖር ዋስትና እና የህልውና ጥያቄ እንጂ አማራጭ አይደለም፡፡ ለአገር ህልውና ክብር ሰላም መሰረት ሲሆን ሰላም ከሌለ ሁሉም የለም፣ ሁሉም የከንቱ ከንቱ፣ የማይዳሰስ፣ የማይታይ ጉም መዝገን ይሆናል፡፡ሰላም በገንዘብ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ በዚች ምድር ላይ የሚገኙ እጅግ ብዙ ገንዘብ ያላቸው ሀብታሞች ለመግዛት ከሚሊዮን በላይ የሚቆጠር ብር ይከፍሉ ነበር፡፡ነገር ግን ሰላም በዋጋ አይተመንም፣አይሸጥም ፣አይለወጥም፡፡የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ […]

Continue reading …
የአዲስ አበባ ልጅ የት ሄዶ አገሬ ነው ይበል?

የአዲስ አበባ ልጅ የት ሄዶ አገሬ ነው ይበል?

Continue reading …
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በአማራው ክልልና በአዲስ አበባ ወጣቶችን እያፈኑ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በእስር ቤት ማጎር በአስችካይ እንዲቆም ለኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈ ጥሪ

ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት በግንባር ቀደምትነት ስብአዊ መብታቸው እንዲከበር ለዓለም አቀፍ የስብአዊ መብት ተቋማትና ለኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ የዜጎቻችን መብት እንዲከበር የራሱን አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱ የሚታወስ ነው። በተለይም ላለፍት 27 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞችና የመብት ተማጋቾች በነጻነት […]

Continue reading …
‹‹አማራ የመሪ መካን አይደለም፡፡›› አቶ ዮሐንስ ቧያለው

ከሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ጥቃት የተረፉት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአብመድ ጋር ቆይታ አድርገዋል፤ ፓርቲው የተወሰኑ መሪዎቹን ቢያጣም በሌሎች ተክቶ ወደፊት ለመቀጠል እንደማይቸገር ተናግረዋል፡፡  

Continue reading …
የ ኢዲኤፍ (EDF) መግለጫ በወቅቱ ሁኔታ

June 26, 2019 የኢትዮጵያ ህዝብ ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት፣ ለተረጋጋና ለበለጸገ ኢኮኖሚና፣ ለማይገረሰስ ልዑላዊነቱ መረጋገጥ ህዝባዊ ትግል ከጀመረ ረዥም ዓመታት ቢያስቆጥርም፣ የተፈለገው ውጤት ላይ ለመድረስ መንገዱ እንዲህ ቀላል አልሆነለትም። ከ1983 ወዲህ በአገራችን ታሪክ ውስጥ በአደገኝነቱ ወደር የሌለው በዘር፣ በቋንቋና በጎሳ በክልል አስተዳደር (መንግስት) የተዋቀረው የፖሊቲካ ስርዓት የአገራችንን ታሪክ፣ ቀጣይነትና የህዝባችንን አብሮ መኖር ከባድ ፈተና ውስጥ ጥሎታል። ያለመታደል […]

Continue reading …
ሁላችንም ተሸናፊዎች ነን – የኢዜማ ም/ሊቀመንበር አቶ አንዱአለም አራጌ

“እኔ ልቤ ተሰብሯል ግን ተስፋ አልቆርጥም። ይሄ ባይሆን በጣም ደስ ይለኝ ነበር፤ ግን ሆኗል። ግን ከዚህም መነሳት እንችላለን፤ እናልፈዋለን፤ እኔ አልጠራጠርም እናልፈዋለን፤ ግን ይሄ ይብቃን። ከዚህ በላይ አንድማ፤ ከዚህ በላይ ሀገራችንን አናሳንሳት፤ ከዚህ በላይ ህዝባችን አይነስ። ይሄ የእነሱ ሞት ብቻ አይደለም፤ የእኛም ሞት ነው፤ የሀገራችን ሞት ነው፤ የህዝባችን ውድቀት፣ ውርደት ነው፤ የታሪካችን መቆሸሽ ነው። በዚህ […]

Continue reading …
አቶ ዮሀንስ ቧያለው ከፍታ – የአዴፖ ማእከላዊ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮሀንስ ቧያለው የሚናገሩት ይደመጥ

አቶ ዮሀንስ ቧያለው ከፍታ – የአዴፖ ማእከላዊ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዮሀንስ ቧያለው የሚናገሩት ይደመጥ

Continue reading …
ምግባሩ ከበደ (ነፍሱን ይማረውና) ለምን ተገደለ?  –  አሁንገና ዓለማየሁ

ምግባሩ ከበደ ለምን ተገደለ? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ምግባሩ ከበደ ማን ነበረ?ምን አቋም ነበረው? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ተገቢ ፍንጭ ሊሰጥ ይችላል በሚል የማውቃትን ትንሿን ለማካፈል እሞክራለሁ።   አፍሪካ ውስጥ ራዕይ ያላቸው፣ ሐቀኛ የፖለቲካ ሰዎችና የሕዝብ አስተዳደሪዎች በረቀቀና በተቀነባበረ መልኩ ብዙ ጊዜም አለም አቀፍ እጆች ከበስተጀርባ እየመሩት የተገደሉበት አጋጣሚ ብዙ ነው።   የእንዲህ ዓይነት ሰዎች ግድያ ትኩረት […]

Continue reading …
አያያዙን አይተህ ሽልጦውን … የለውጥ ኃይሉ መዝረክረክ አገሪቱን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ነው፤ –  ያሬድ ሃይለማሪያም

የሰሞኑ ግርግር፣ አሳዛኝ እና ልብ የሚያደሙ ክስተቶች እና የመፈንቅለ ትርምስ ዜናዎች ከብዙ አቅጣጫ እጅግ ተቃራኒ የሆኑ ብዙ አወዛጋቢ መረጃዎች እየወጡ ስለሆነ ለጊዜው በዝርዝር ጉዳይ ላይ አስተያየት ከመስጠት እቆጠባለሁ። እጄ ላይ ያሉት መረጃዎች ድምዳሜ እንድይዝ ሊያደርጉኝ የሚችሉ ቢሆንም መረጃዎቹ በሚመለከታቸው አካላት በኩል በዝርዝር ተገልጸው እስኪወጡ ድረስ ሕዝብ ሊያደናግሩ ስለሚችሉ አንዳንድ ጠቋሚ አሳቦችን ለጊዜው ወደጎን ብዮ በጥቅል […]

Continue reading …
የአማራ ክልል ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ላቀ አያለው እና ባልደረቦቻቸው የተናገሩት

  የአማራ ክልል ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ላቀ አያለው እና ባልደረቦቻቸው የተናገሩት  

Continue reading …
ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌ መገደላቸው ተገለጸ

ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት ዶ/ር አምባቸው ማን ነበሩ? የኢቲቪ […]

Continue reading …
“የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ለአገራችን የማይመጥን ነው።” – አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም

ትርፉ ኪዳነ ማርያም፤ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራና የተፈጸሙትን ግድያዎች አስመልክተው በካንብራ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም አውግዘዋል። ሕይወታቸው ላለፈው መሪዎች ቤተሰቦችም የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን በመግለጽ መጽናናትን ተመኝተዋል።

Continue reading …
ዐማራው ከፊቱ የተጋረጠበትን የወቅቱን ፈተና ለመወጣት  አንድነቱን ማጠናከር  አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው!!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት     እሑድ ሰኔ ፲፮ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም.   ቅጽ ፯ቁጥር ፲፩ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. የዐማራ ርዕስ መስተዳደር  መቀመጪያ በሆነው በባሕር ዳር ከተማ የርዕሰ መስተዳድሩ ጽህፈት ቤት የተፈጠረውን ሁከትና ውጤት አስመልክቶ በወጡትና እየወጡ ባሉት ዜናዎች  እጅግ ክፍተኛ የሆነ ሐዘን ተሰምቶናል። መዘዙም እንዲህ በቀላሉ የሚያባራ እንዳልሆነ ሕዝባችን በውል ጠንቅቆ የሚገነዘብ መሆኑን አንጠራጠርም። የዚህ አስደንጋጭና የመላው ዐማራን ህዝብ  የማንነት ጥያቄ ፤የነጻነትና የህልውና ትግል […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ

Continue reading …
በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጥቃት ያደረሱ አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል – አቶ ንጉሱ ጥላሁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጥቃት ያደረሱ አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። ሃላፊው ትናንት በአማራ ክልል ከተፈጸመው መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ጋር በተያያዘ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ መሪነት በአማራ […]

Continue reading …
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተሰውተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተሰውተዋል። ጀኔራል ሰዓረ መኮንን አዲስ አበባ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተቀነባብሮ በተፈጸመባቸው ጥቃት ነው የተሰውት። ከእርሳቸው በተጨማሪም ሜጀር ጀኔራል ገዛኢ አበራ በጄኔራል ሰዓረ ቤት በተፈጸመ ጥቃት ህይዎታቸው አልፏል። የአማራ […]

Continue reading …
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ምሽት በባሕር ዳር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ፣ ፓርቲያችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኝት ባንችልም፣ ከባሕር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አሳዛኝ እና መንፈስን የሚያውኩ ሁነው አግኝተናቸዋል። አብን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ሕዝባችን በተለመደው አስተዋይነቱ እና ጨዋነቱ ያጋጠመንን ፈተና እንደሚወጣው ያለንን ሙሉ እምነት እየገለጽን፣ […]

Continue reading …
አስቀያሚው የኢሕአዴግ ድራማ የሽፍጥ ፖለቲካ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ላይ መፈንቅለ መንግስት ተደረገ የሚል የፌዴራል መንግስቱ ድራማ ሴራ የተቀላቀለባት መሆኗ ነጋሪ አያሻም። የክልሉ መንግስትና በባህር ዳር ያሉ ሚዲያዎች ሳይናገሩት የፌዴራል መንግስት ተዘጋጅቶ ይጠብቅ የነበረውን መግለጫ መስጠቱ የሽፍጥ ፖለቲካው አካል ለመሆኑ ምስክር አያሻውም። የመከላከያ ሰራዊት ዝግጁ ሆኖ በሰዓቱ በቦታው መገኘቱና ለተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮች መግለጫ ለመስተት አሻፈረኝ የሚሉ እነ ንጉሱ ጥላፉን በብርሃን […]

Continue reading …
ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል.

ባህርዳር – Update ============ – ሶስት የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከስብሰባ ሲወጡ በጥይት ተመትተው ሆስፒታል ገብተዋል.. በተለይም ዶክተር አምባቸው ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ገጥሞታል…ህይወቱም አስጊ ሊሆን ይችላል ተብሏል..አቶ ምግባሩ ከበደም በተመሳሳይ ሁኔታ ይገኛል.. – የርእሰ መስተዳድር ጽ/ቤቱ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ሲሆን የክልሉን ፓሊስ ኮሚሽኑንም ተቆጣጥረዋል ተብሏል.. – ድርጊቱ በክልሉ መንግስት ላይ የተደረገ መፈንቅለ መንግስት መሆኑ በይፋ ተረጋግጧል… […]

Continue reading …