Home » Archives by category » ጤና
ጥቂት ነጥቦች ስለ ታይሮይድ ዕጢ

ጥቂት ነጥቦች ስለ ታይሮይድ ዕጢ

ታይሮይድ ዕጢ፣ አንገታችን ላይ ከማንቁርት በታች የሚገኝ የቢራቢሮ ቅርጽ ያለው ትንሽ ዕጢ ነው፡፡ ታይሮይድ ዕጢ (የእንቅርት በሽታ) በአየር ቧንቧችን ዙሪያ የሚገኙ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፣ ጠቅላላ ክብደቱ ሩብ ግራም ገደማ ይሆናል፡፡ ታይሮይድ ዕጢ በሰውነት ውስጥ ከሚገኙት ኢንዶክሪን ተብለው የሚጠሩ አካል ብልቶችና ህብረ ህዋሳት አንዱ ነው፡፡ እነዚህ የአካል ብልቶችና ህበረ ህዋሳት ሆርሞኖችን ማለትም ኬሚካላዊ መልዕክተኞችን ይሰራሉ፣ […]

Health in Amharic: የወር አበባ መዛባት ከማህጸን መንሸራተት ጋር ግንኙነት አለውን?

Health in Amharic: የወር አበባ መዛባት ከማህጸን መንሸራተት ጋር ግንኙነት አለውን?

Continue reading …
Health: አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ያማቸዋል? መፍትሄውስ? ይመልከቱ

Health: አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ያማቸዋል? መፍትሄውስ? ይመልከቱ

Continue reading …
የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

የነዋይ ደበበ ባለቤት ለልጇ ኩላሊቷን ሰጠች

Continue reading …
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው

Source: Zehabesha Newspaper No 98 ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ ያጣ የወሲብ ባህሪ ጋር የሚያያዝ መሆኑና በዚህም ማህበረሰባዊነት በሌለው ባህሪ ሳቢያ የሚከሰተውን ካንሰር ለሌሎች ለመናገር […]

Continue reading …
Health: ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ አለማቆም መፍትሄ በዶ/ር ድጋፌ ጸጋዬ ሲብራራ

ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ አለማቆም መፍትሄ በዶ/ር ድጋፌ ጸጋዬ ሲብራራ

Continue reading …
ጉበትዎ እንደተጎዳ የሚነግሩዎት 10 ምልክቶች

ጉበት በአካላችን ትልቁ ኬሚካል አመንጪ አካል ነው። ጥቅሞቹ ብዙ ናቸው። 3 ዋና ጥቅሞች አሉት። ባይል የሚባል ምግብን ለመፍጨት የሚያግዝ አረንጓዴ ኬሚካል ያመነጫል። በሰውነታችን ያሉ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያጸዳል። የሰውነታችንን ሃይል ፍላጎት ላማሟላት ግሉኮስ ያመነጫል። ከጉበት አስፈላጊ ጥቅሞች አንጻር ጤናውን መከታተል ለሰውነታችን ጤና አስፈልጊ ነው። ጥሩ አመጋገብ፣ አካል ብቃት እንቅስቅሴ እና በቂ እንቅልፍ ማግኘት ለጉበት ጤና […]

Continue reading …
የኩላሊት ሥራ ማቆም – መንስኤና ህክምና

የኩላሊት ሥራ ማቆም – መንስኤና ህክምና

Continue reading …
ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች

1. ሙስና አለመስራት (የምትፈልገውን ለማስፈፀም ተገቢውንና ህጋዊውን መንገድ ተጠቀም እንጂ ሙስናን ፈፃሚም ሆነ አስፈፃሚ ከመሆን ራቅ) 2. ራስህን አታወዳድር (ሁሉም ሰው በራሱ ልዩነት ያለውና የራሱ ፍላጎትና መንገድ እንዲሁም ልዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ራስህን ከሌሎች ጋር በማወዳደር የበላይም ሆነ የበታችነት ስሜትን አትፍጠር፤ ደስታህን ታጣለህ) 3. አታማር (ምሬት ደስተኝነትን ይነጥቃል፤ የበለጠ ምሬትንም ባብሳል፡፡ ምሬት ኃላፊነትን […]

Continue reading …
ሴቶች በወሲብ ወቅት ለምን ያማቸዋል? – ኢትዮጵያዊው ዶክተር ስለሴቶች የወሲብ ወቅት ህመሞች ያስረዳሉ

ሴቶች በወሲብ ወቅት ለምን ያማቸዋል? – ኢትዮጵያዊው ዶክተር ስለሴቶች የወሲብ ወቅት ህመሞች ያስረዳሉ

Continue reading …
Health: በኢትዮጵያ ያሉ የጥርስ ክሊኒኮች ከመንቀል የዘለለ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ህዝቡ ለጥርስ ህመም ስቃይ እየተዳረገ ነው

እፀገነት አክሊሉ   ሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል መጀመሪያ ላይ የሚገኘው ወጣት ሰለሞን አሰፋ ጥርሱን መታመም ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ህመሙ እንዳይነሳበት በሚል ጠንካራ ምግቦች ከመመገብ ተቆጥቧል፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን አንዳንድ ጊዜ መነሻው ምን እንደሆነ በማያውቀው ምክንያት በጣም ይታመማል። «የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ ነው» የሚለው ወጣት ሰለሞን፣ የተቦረቦሩት የመንጋጋ ጥርሶቹን ማስነቀል ፈርቶ ለብዙ ጊዜ በባህላዊና ዘመናዊ ህመም […]

Continue reading …
ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? – የዶክተሩን ትንታኔ ይመልከቱ

ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? – የዶክተሩን ትንታኔ ይመልከቱ

Continue reading …
Health: ወሳኝ መረጃዎች ስለአለርጂዎች

ወሳኝ መረጃዎች ስለአለርጂዎች

Continue reading …
Health: የጆሮ ማዳመጫን ምን ያህል መጠቀም አለብን?

በሀገራችን ከሞባይል አጠቃቀም ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የጤና እክሎች፣ ጆሮ ማዳመጫን በተከታታይ መጠቀም ላለመስማት ችግር እንደሚያጋልጥ ሐኪሞች እየተናገሩ ነው፡፡ ዘጋቢያችን የጤና ባለሙያዎችን እንዳነጋገረው ከሆነ የጆሮ ማዳመጫን /ኤርፎን/ አዘውትረው የሚጠቀሙ ወጣቶች ከፍ ካለ ድምፅ በቀር ለመስማት መቸገራቸውን ነው፡፡ እንደ ወጣቶቹ ከሆነ ጆሮ ማዳመጫ የተጣራ ሙዚቃን ለመስማት እንደሚያግዝ የተናገሩ ሲሆን አንዳንዶቹም ሙድ ነው የሚሉ ናቸው፡፡ ይሁንና ጆሮ ማዳመጫንና […]

Continue reading …
ነስር (Nose bleeds)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡ 2) […]

Continue reading …
አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

አስገራሚ!! ወላድ እናቶችን በነጻ ወደ ጤና ተቋም የሚወስደው ታክሲ ሹፌር በጎንደር

Continue reading …
የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ – ስትሮክ (Stroke)

የዓለማችን 5ኛው ገዳይ በሽታ የሆነው ስትሮክ በሽታን ለሕዝብ ለማስተዋወቅና ሕዝብ ከዚህ በሽታ ከመያዙ አስቀድሞ ራሱን እንዲከላከል ዛሬ ኦክቶበር 29, 2017 “የዓመቱ የስትሮክ ቀን” በሚል በመላው ዓለም ታስቦ ይውላል:: ይህን ቀን በማስመልከትም ስለስትሮክ በሽታ ትምህርቶች ይሰጣሉ:: በድንገት ሰውን የሚገድለውና አንድን የሰውነት አካልበአንድ አቅጣጫ ፓራላይዝድ እንደሚያደርግ የሚነገርለት ስትሮክ ተወዳጁን ወጣት ድምጻዊ እዮብ መኮንን ሕይወት የቀጠፈ ነው:: በድምጽ […]

Continue reading …
Health: ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

ዶ/ር ኃይለሚካኤል ከሆድ ህመም ጋር ለተያያዙ 3 ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

Continue reading …

ሴቶች ለማህጸን ካንሰር ከመጋለጣቸው በፊት ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

Continue reading …
Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

Health: በደቂቃ ውስጥ ቶሎ እንቅልፍ እንዲወስደን የሚያደርጉ ቀላል ዘዴዎች

Continue reading …
Page 1 of 26123Next ›Last »