/

ወረርሽኙ ከሚያደርሰው አካላዊ ጉዳት በተጨማሪ ሥነ ልቦናዊም ጫና እንዳለው እየተነገረ ነው

ኮሮናቫይረስ ዓለምን የማያባራ መጠራጠር ውስጥ ከትቷል። ስለ ቫይረሱ የሚወጡ መረጃዎች ማብቂያ ያላቸው አይመስልም። ይህ ሁሉ የሰዎች ስነልቦና ጤና ላይ የሚያሳድረው ተፅእኖ ቀላል

/

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው የነበሩት ግለሰብ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ

ከሰሞኑ በቢቡኝ ወረዳ ከሳዑዲ ዐረቢያ ወደ በአዲስ አበባ በኩል የገቡ አንዲት ግለሰብ ቫይረሱ እንዳለባቸው ተጠርጥረው እንደነበር ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ግለሰቧ የካቲት 29/2012 ዓ.ም

/

የኮሮና ቫይረስ በተመለከት ከጀርመን ያለውን ቴከኒካዊ ልምድና አስተያየት – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ቫይረስ በተመለከት ከጀርመን ያለውን ቴከኒካዊ ልምድና አስተያየት በማማከል ይጠቅማል ያልኩትን፣ ከዚህ በፊት ከተነበበው ወይም ክሚታወቀው በተጨማሪ ለማገናዘቢያ ይሆናል በማለትና

Health: በኢትዮጵያ ያሉ የጥርስ ክሊኒኮች ከመንቀል የዘለለ አገልግሎት ባለመስጠታቸው ህዝቡ ለጥርስ ህመም ስቃይ እየተዳረገ ነው

እፀገነት አክሊሉ   ሰላሳዎቹ የእድሜ ክልል መጀመሪያ ላይ የሚገኘው ወጣት ሰለሞን አሰፋ ጥርሱን መታመም ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ህመሙ እንዳይነሳበት በሚል