Home » Archives by category » ጤና (Page 3)
ሴቶችን የመሳቢያ 8 ጥበቦች – (በወንዶች ብቻ የሚነበብ)

ምትሃታዊ የሆነ መስህብነት ከውስጥ ከሚመነጭ በራስ መተማመን፣ የመኖር ምክንያትና ትርጉም፣ ውስጣዊ ብቃት እንዲሁም ወሲባዊ አማላይነት ነው፡፡ መስህብነት ታዲያ ልዩ በሆነ ሁኔታ ከውስጥ ወደ ውጪ የሚወጣ ነው፡፡ ምትሃታዊ መስህብነት ያላቸው ሰዎች ብዙዎችን ማማለል ይችላሉ፡፡ ምትሃታዊ መስህብነታቸውም በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ እና ተፈላጊ ያደርጋቸዋል፡፡ በየሄዱበት ጎልተው ይመጣሉ፡፡ ሰዎችንም ልዩ ወደ ሆነ ደረጃ ከፍ እንዲሉ እንዲሰማቸው ማድረግን ተክነዋል፡፡ ምትሃታዊ […]

Continue reading …

Health: ስለኪንታሮት በሽታ ማወቅ ያሉብን ወሳኝ ቁምነገሮች

Comments Off on Health: ስለኪንታሮት በሽታ ማወቅ ያሉብን ወሳኝ ቁምነገሮች
Health: ስለኪንታሮት በሽታ ማወቅ ያሉብን ወሳኝ ቁምነገሮች

የኪንታሮት ህመም በታችኛ የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ ያሉ የደም መልስ ( veins) የደም ቧንቧዎች በሚያብጡበትና በሚቆጡበት ወቅት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ሲያምጡ፣ ወይም በፊንጥጣና በታችኛዉ የትልቁ አንጀት አካበቢ ባሉ የደም ስሮች ላይ እንደ እርግዝናና ሌሎች ጭነትን ሊፈጥሩ የሚችሉ ነገሮች በሚኖሩበት ወቅት የሚከሰት ነዉ፡፡ ኪንታሮት በታችኛዉ የትልቁ አንጀት ዉስጥ የሚገኙ የዉስጠኛዉ […]

Continue reading …
አንድ ሰው እየዋሸዎት መሆኑን የሚያውቁበት ዘዴዎች

አንድ ሰው እየዋሸዎት መሆኑን የሚያውቁበት ዘዴዎች

Continue reading …
7 ካንሰር ተከላካይ ምግቦች

ሁሉም ምግብ ለጤና ተስማሚ ነው ተብሎ የተቀመጠ ነገር የለም። እንደውም አንዳንዶቹ ለሰዎች የመጥፊያ ያህል የሚቆጠሩ በሆኑበት ዓለም ለዘለቄታው ከጤናችን ጋር የማይጋጩትን ምግቦች የመምረጥ ግዴታ ውስጥ መግባታችን ተጨማሪ ስራ ተደርጎ ሊቆጠር አይገባም ሲሉ የስነ ምግብ ተመራማሪዎች ያስገነዝባሉ፡፡ ለጤና ጠንቅነታቸው አሳሳቢ የሚባሉ ምግቦች የመኖራቸውን ያህል ታዲያ በሽታን በመዋጋት የተመሰገኑ ምግቦች መኖራቸውን መዘንጋት የለብንም፡፡ ለዚህ ንፅፅር ባለሙያዎች የዳብል […]

Continue reading …
የስልክዎ ባትሪ ቶሎ እያለቀ ከተቸገሩ መፍትሄው ይሄውላችሁ

የስልክዎ ባትሪ ቶሎ እያለቀ ከተቸገሩ መፍትሄው ይሄውላችሁ

Continue reading …
በተከታዮቹ 30 ምክንያቶች የተነሳ ማንጎን በየቀኑ መመገብ ይገባችኋል

በተከታዮቹ 30 ምክንያቶች የተነሳ ማንጎን በየቀኑ መመገብ ይገባችኋል

Continue reading …
ጂም መስራት  ክብደት ለመቀነስ ወይስ ብዙ ለመብላት? – በጂሞች ላይ የተጠኑ አስገራሚ ውጤቶች!!

ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ምግብን እንድንመኝ እና እንድንጓጓ ካደረጉን ታዲያ የምንሰራው ለቅጥነት ወይስ ለውፍረት? ሚስጥሩ ምን ይሆን? ብዙዎች ውፍረት ለመቀነስ ብለው ጂም ይውላሉ ኧረ እንደውም ያድራሉ ማለት ይቀላል፡፡ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለጤናም ሆነ በተዘዋዋሪ ውፍረት ከመቀነስ አንፃር አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ የሚገርመው ነገር ግን ውፍረታችን በስፖርቱ ከሰውነታችን እየተቃጠለ ከሚወጣው ትርፍ የስጋ ክምችት የበለጠ በምንመገበው ምግብ የተነሳ እየጨመረ መምጣቱ ነው፡፡ […]

Continue reading …
እነዚህን 7 ምግቦች በማዘወተር የዶክተርዎን ገበያ ይዝጉ

እነዚህን 7 ምግቦች በማዘወተር የዶክተርዎን ገበያ ይዝጉ

Continue reading …
ስፖርት እየሠራችሁ ውፍረት ያልቀነሳችሁበት 5 ምክንያቶች

ስፖርት እየሠራችሁ ውፍረት ያልቀነሳችሁበት 5 ምክንያቶች

Continue reading …
ይህ ወር በአሜሪካ ስለ ኦቲዝም ግንዛቤ የሚሰጥበት ነው | ለመሆኑ  ኦቲዝም ምንድን ነው? ከምን ይመጣል? ምልክቱስ? መፍትሔውስ?

ይህ ወር በአሜሪካ ስለ ኦቲዝም ግንዛቤ የሚሰጥበት ነው | ለመሆኑ ኦቲዝም ምንድን ነው? ከምን ይመጣል? ምልክቱስ? መፍትሔውስ?

Continue reading …
ስለ ሳይነስ ምን ያህል ያውቃሉ? | ዶክተር ቶሌራ ወልደየስ በድምጽ ያብራራሉ

ዶ/ር ቶሌራ ወልደየስ በጀርመን ድምጽ ራድዮ ከአንድ አድማጭ በሳይነስ ዙሪያ ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ማብራሪያ ለዘ-ሐበሻ አንብቢዎችም ትምህርት ይሆናል በሚል አስተናግደነዋል::

Continue reading …
የምትወጂያቸው ወንዶች ሁሉ ጥለውሽ የሚሄዱበት ምክኒያት ይሄ ሊሆን ይችላል | ለሴቶች ብቻ

የምትወጂያቸው ወንዶች ሁሉ ጥለውሽ የሚሄዱበት ምክኒያት ይሄ ሊሆን ይችላል | ለሴቶች ብቻ

Continue reading …
የአብሾ ነገር!  እውን አብሾ የጠጡ ሰዎች በትምህርታቸው ይጎብዛሉ?  አብሾ የጠጡ ሰዎችስ አልኮል ሲጠጡስ ምን ይቀየራሉ?

የአማርኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ‹‹አብሾ›› የሚለውን ቃል እንዲህ ይተረጉመዋል፡፡ ‹‹የአብሾ ትርጉም -በቀልት ተክል አስተናግሮ ዐጤ ፋሪስ (ዕፀ ፋርስ) መርዝነት ያለው ከገቢሩ ጋራ ፍሬው ለቅኔ አብነት የሚጠጣ ከጠጡትም በኋላ የሚያሰክርና የሚያንቀዠቅዥ፡፡››  አብሾ ጠጥተዋል የሚባሉ ሰዎችን ስናይ ደግሞ በትምህርታቸው ጎበዝ ሲሆኑ እንጂ የግድ ሲንቀዠቀዡ አናይም፡፡ ምናልባት አንዳንዶቹ ሊንቀዠቀዡ ይችሉ ይሆናል፡፡ አንዳንዴ ደግሞ መጠጥ ሲጠጡ ባህሪያቸው ሲቀየር እናያለን፡፡ […]

Continue reading …
በፍቅር አጋርዎ ላይ እነዚህን ምልክቶች ካዩ የፍቅር ሕይወትዎ እያበቃ ነው ማለት ነው

በፍቅር አጋርዎ ላይ እነዚህን ምልክቶች ካዩ የፍቅር ሕይወትዎ እያበቃ ነው ማለት ነው

Continue reading …
ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍዎ እንደነቁ ማድረግ የሌለብዎ 5 ነገሮች

ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍዎ እንደነቁ ማድረግ የሌለብዎ 5 ነገሮች

Continue reading …
የሴቶች ጤና በጋብቻ ህይወት: ማህበራዊ ጫና * የትዳር ውስጥ ግጭቶች * መካንነት (ለማርገዝ አለመቻል) * የእናትነት ሚናና ከቤት ውጭ ስራ

በዓለም የጤና ድርጅት /WHO/ ትርጓሜ መሰረት፣ የአዕምሮ ጤና ማለት አንድ ሰው ያለውን እምቅ አቅም አውቆና ተጠቅሞ፣ የህይወት ውጣ ውረዶችን ተቋቁሞ፣ ምርታማ በሆነ ተግባር በመሰማራት ለራሱና ለህብረተሰቡ አስተዋፅኦ ማድረግ መቻል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ የአዕምሮ ጤና ለአንድ ህብረተሰብ ኢኮኖሚና ማህበረሰባዊ ዕድገት፣ ዋነኛ ሚና የሚጫወት ቁልፍ የጤና አጀንዳ በመሆን ይታወቃል፡፡ በማህበረሰብ ስብጥር ውስጥ ደግሞ በዓለማችን ሴቶች ከ48 እስከ […]

Continue reading …
ኦቲዝም ምንድን ነው? ከምን ይመጣል? ምልክቱ ምንድን ነው? መፍትሔውስ?

ኦቲዝም ምንድን ነው? ከምን ይመጣል? ምልክቱ ምንድን ነው? መፍትሔውስ? – በተለይ ወላጆች ይህን ማዳመጥ አለባችሁ

Continue reading …

ስለኤም.አር.አይ እና ስለሲቲ ስካን ምንነትና አገልግሎታቸው፤ እንዲሁም ስለ ልዩነታቸውና አንድነታቸው ከአንድ የራዲዮሎጂ ስፔሺያሊስት ዶ/ር ጋር አውርተናል፡፡ ይህንን ውይይት እንደሚከተለው አቅርበንልዎታል፡፡ ጥያቄ፡- ራዲዮሎጂ ምንድነው? ዶ/ር፡- እንደ ባዮሎጂ፣ ሳይኮሎጂ፣ ሶሲዮሎጂ… ሁሉ ራዲዮሎጂም በራዲዬሽን ወይም ጨረር ዙሪያ የሚታወቅ የጥናት ዘርፍ ነው፡፡ እንግዲህ ጨረር ለመጀመሪያ ጊዜ መታወቅ የጀመረው ሮንታጂ የተባለ ሳይንቲስት የባለቤቱን እጅ ኤክስሬይ አንስቶ ማየት ከቻለበት ጊዜ ጀምሮ […]

Continue reading …
ማሳጅ ቴራፒ  በኤሮቲክ ማሳጅ  (Erotic massage) ሲፈተን | ኤሮቲክ ማሳጅ የሚያስከትላቸው ጉዳቶች

ማሳጅ ቴራፒ ማለት ዘመናዊ በሆነ ሳይንስ በፊዚዮሎጂ፣ አኖቴሚና አቶሎጂ ቴክኒኮችን በመጠቀም በጡንቻዎችና በአጥንቶች ውስጥ ጥልቀታዊ ግፊት በማካሄድ በተመሳሳይ አቅጣጫ የደም ፍሰትን ወደ ልብ የመመለስ ጥበባዊ ሂደት ነው፡፡ በዚህ ሂደት በደም ውስጥ ጤናማ የኦክስጅን ፍሰት እንዲኖር እንደዚሁም ከጡንቻዎች ውስጥ መርዛማ ነገሮችን ለማስወገድ የሚጠቅም ሁሉን አቀፍ የተፈጥሮ አማራጭ ህክምና ነው፡፡ የማሳጅ ጥበብ እጅንና ከተፈጥሮ ተክሎች የሚቀመሙ ቅባቶችን […]

Continue reading …
የእንቅልፍ ክኒን ስውር አደጋዎች

ውጥረት በተሞላ ህይወት መነሻነት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በመላው ዓለም በተለምዶው በርካቶች ለእንቅልፍ እጦት መፍትሄ ሲሉ የእንቅልፍ ክኒኖችን ያለ ባለሞያ ምክር ይወስዳሉ፡፡ የዚህ ክኒን አደገኛነት ያሳሰባቸው ኤክስፐርቶች በርካታ ጥናቶችን አድርገው ማስጠንቀቂያዎችን መስጠት ከጀመሩ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ የእንቅልፍ ክኒኖች የጤና አደጋ ላይ የመፍትሄ አቅጣጫን ያካተተ ሰፊ ዳሰሳን አድርገንልዎታል፡፡ የክኒኖቹ ባህሪ ብዙ የዓለማችን ሰዎች የችግሩ ሰለባ ቢሆኑም ባለፈው ሰሞን ጮሆ […]

Continue reading …