Home » Archives by category » ጥናታዊ ጽሁፎች
የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ  – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ – በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ    

ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ  አቶሚክ  ቦንብ ነበራቸው እንዴ?  – ከሰርቤሳ  ክ.

አገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች  አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት የአገራችን  ግዛት ሲሰፋና ሲጠብ የኖረ ሲሆን እንድዚሁም ጎሳዎችና ቋንቋዎቹም እንዲሁ ሲሰፍና ሲጠቡ ኖርዋል። አብዛኞቹ በአለም ላይ ያሉ አገራት ድንበር በጦርነት ከዚያም በሚከተለው ወጤትና ስምምነት የሚጸኑ  የድንበር ወስኖች ናቸው (2) ። አገራችን ኢትዮጲያም በዚሁ ታሪካዊ ሂደት ያለፍች […]

Continue reading …