Home » Entries posted by ዘ-ሐበሻ
Avatar for ዘ-ሐበሻ
Entries posted by ዘ-ሐበሻ
ለህወሀት ስርቆት እንጂ ብልፅግና አይሆንለት – ታዬ ደንድዓ

ለህወሀት ስርቆት እንጂ ብልፅግና አይሆንለት – ታዬ ደንድዓ

ለህወሀት ስርቆት እንጂ ብልፅግና አይሆንለት። ሌብነት ስራ መሆኑን በ”ታላቁ” መሪ ተምሯል። ሌጋሲዉን ለማስቀጠልም ቃል ገብቷል! ብልፅግና እንዳይወለድ ህወሀት ብዙ ሴራ ሸርቧል። በብሔር፣ በሀይማኖት እና በትምህርት ቤት አመፅ ቀስቅሶ ህይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም አድርጓል። በሁሉም አይነት ሚዲያ አፍራሽ ፕሮፓጋንዳ ነፍቶ አስነፍቷል። አሁን ደግም ሀገር አቀፍ አመፅ ለማስነሳት ከአፍንጫዉ በታች መቃብር ዉስጥ ሆኖ ይንደፋደፋል። ተደጋፊ ደጋፊዎቹም የተመደበችዉን […]

10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት ተስማሙ

10 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አብረው ለመስራት የተስማሙ ሲሆን፣ ከአስሩ ሰባቱ የስምምነት ሰነዱን ዛሬ ተፈራርመዋል፡፡ በጋራ ለመስራት የተስማሙት ፓርቲዎች 1. የኦሮሞ ነፃነት ግንባር 2. የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር 3. የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ 4. የቅማንት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 5. የጋምቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ 6. የሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 7. የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ 8. የአፋር ነፃነት ግንባር 9. የአገው […]

Continue reading …
እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ

ሽብርተኛ ተብለው ታስረው የነበሩ የፖለቲካ እስረኞች መንግስት የገባውን ቃል አጥፎብናል ሲሉ ወቀሱ የማሕበሩ ኃላፊዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የአዲስ አበባ መስተዳድር መቋቋሚያ እንደሚረዳቸዉ ከዚሕ ቀደም የገባላቸዉን ቃል አጥፏል።ማሕበራቸዉ ቀደም ሲል በፀረ-ሽብር ሕግ ጉዳት የደረሰባቸዉ ያላቸዉን 300 ያሕል አባላትን ያስተናብራል። እራሱን «የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማሕበር» ብሎ የሠየመዉ ሥብሰብ የኢትዮጵያ መንግሥትን በዓለም አቀፍ ሕግ ለመፋረድ ዛተ። […]

Continue reading …
“ካፋ ክልል የመሆን ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ለሚጠይቀው ጥያቄ መንግስት ሂደቱን የጠበቀ መልስ እንዲሰጥ እንሰራለንም”  አቶ በላይ

በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦች መስተዳድር የሚገኘው የካፋ ዞን ቀደም ሲል አቅርቦ የነበረው ክልል የመሆን ጥያቄ መልስ እንዲሰጥበት ዛሬ በዞኑ ሁሉም ወረዳዎች እና በሁለት ከተሞች ሲካሄድ በዋለው ህዝባዊ ስብሰባ መጠየቁን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። ዞኑ ክልል ሆኖ እንዲዋቀር የሚያስተባብረው ኮሚቴ ለዶቼቬለ በሰጠው ቃለ ምልልስ ክልሉን የሚመራው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ደኢህዴን የህዝቡን ጥያቄ ለማፈን ያደርጋል ያለውን ጥረት […]

Continue reading …
ዛሬ ዕለት አርብ ህዳር 26/(6/12/2019) የተከናወነው የሮማ መንፈሳዊ ሰልፍ

ሰልፋ የተጠራው በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በአውሮፖ የሚገኙ ሀገረ ስብከቶች በአንድ ላይ በመሆን በተመሳሳይ ቀንና ሰዐት በተያዘለት ቀጠሮ መሰረት ከጥዋቱ አራት ሰዐት ነበር በሮማ ፖርላሜንቶ ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተጀመረው ወቅቱ የስራ ቀንም ቢሆንም ሰልፋ ላይ የተገኙ ሰዎች በግምት ወደ 120 የሚጠጉ ናቸው ከሚላኖ፣ከፖርማ፣ከኡዲኒ፣ከፍሬንዜ፣ከሮማ ካሉት ሁለት ቤተክርስቲያን ጋር ጨምሮ የመጡ ካህናት 10 ካህናት የተቀሩት ምህመናት ናቸው […]

Continue reading …
ሰበሩሸ – አስቻለው ከበደ አበበ

ከስድስት አመታት በፊት አራት ኪሎ ምንሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ማርሴል ሬስቶራንት አንደኛ ፎቅ ሰገነት ላይ ተቀምጠን አንድ ሁለት እያልን ከጓደኞቼ ጋር ስንጫወት አስታውሳለሁ፡፡ የኔ ላፕቶፕ ተከፍቶ ክልላዊ የኢትዮጵያን ካርታ ምስል ይታይበት ነበር፡፡መቼም ያ ቦታ የማያሰባስበው ሰው አለነበረም፡፡ የዩንቨርሰቲና የሀይሰኩል መምህራን፣ ጋዜጠኞች፣ደራስያን፣ የሚሊተሪ ተንታቾች፣ ሰላዮችና መንግሰታዊ ያልሆኑ ድርጅት ሰራተኞች ለምሳሌ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ የክልል ካርታዎች ምን አይነት […]

Continue reading …
የሚገነፍል ድስት የሚያበላሸዉ እራሱን ነዉ!  –  ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) አንድ አሜሪካ እያለሁ ብሎገር ከነበርኩበት ግዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆኖ በኢሜል የሚያገኘኝ ሰዉ በቅርቡ ደዉሎልኝ ሼራተን አዲስ ቀጠረኝ።  ሼራተን አይመቸኝም አልኩትና አምስት ኪሎ ሉሲ ምግብ ቤት ተገናኘን። እሱ ስለሚያዉቀኝ የተቀመጥኩበት ቦታ መጣና ሰላምታ ተለዋዉጠን ማዉራት ጀመርን። ብዙ ካወራን በኋላ ቀና ብሎ አየኝና . . . . . . አቶ ኤፍሬም እኛ ኢትዮጵያዊያን […]

Continue reading …
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በዛሬው እለት በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረ የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን ገለፀ

የፋይናንስ ተቋሞችላይ የተሰነዘረውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎትን ከ15 እስከ 20 ደቂቃዎች ለማቋረጥ ተገድዶ እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተናግረዋል። በኤጀንሲው ውስጥ ያለው ብሄራዊ የሳይበር ጥቃት የአደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ መስጫ ማዕከል (Ethio-CERT) በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ የሳይበር መሰረተ ልማቶችን እና የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ የሚያጋጥማቸውን የሳይበር ጥቃቶች የመከታተል እና ለሚፈጠሩ ጥቃቶች […]

Continue reading …
ከህወሃት ጋር ህብረት ማድረግ መብት ነው – መስከረም አበራ

ሰው የማሰብ ነፃነት አለው፡፡ማንም ሰው ወዳመነበት ፖለቲካዊ መንገድ መጓዝ መብቱ ነው፡፡ይህ መብት ግን ገደብ የሌለው ፍፁም አይደለም፡፡ የህግ እና የሞራል ገደብ አለው፡፡ የማሰብም ሆነ የሌላው መብታችን መገደቢያ የሌሎች መብት ነው፡፡ የእኛ የማሰብ ነፃነት የሌሎችን መብት የሚጋፋበት መስመር ላይ ሲደርስ ግዴታ መሆን ይጀምራል፡፡የሌሎችን መብት አለመጋፋት የማሰብም ሆነ የሌላው መብታችን ገደብ ነው፡፡ህግ አንድ ሁለት ብሎ በማይጠይቀን ሁኔታ […]

Continue reading …
ዜና፡መግለጫ። «የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.፡ይዘት፡ለመደ፟ርመስ፡ተቃርቧል፤ በሽግግር፡መንግሥት፡በፍጥነት፡መተ፟ካት፡አለ፟በ፟ት

ለንደን፥ ኅዳር፡21፡ቀን፡2012፡ዓ.ም.። አንድ፡ዓመት፡ባልሞላ፡ጊዜ፡ውስጥ፥ በመላ፟፡ኢትዮጵያ፥ በሺሕ፡የሚቈጠሩ፡ንጹሓን፡ኢትዮጵያውያን፡በታጠቁ፡የገዢ፡ፓርቲ፡ደጋፊዎች፡ባሠቃቂ፡ኹኔታ፡ተገድለዋል፤ በዐሥር፡ሺሕ፡የሚቈጠሩ፡ቈስለዋል፤ ቀሳውስትና፡የቤተ፡ክህነት፡አባላት፡ታርደዋል፤ አብያተ፡ክርስቲያናት፡ተቃጥለዋል፤ መስጊዶች፡ፈርሰዋል፤ ———-—–ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ——-———— —-  

Continue reading …
ዘር-አበድ፣ ዘር-ሰከር፥ አይወክልም ሀገር!

የመከራ ልብሷን፥ ሸማኔ እንደሸማ፥ያልጠቀለለላት፥ ልፊ ያላት አገር፥ የታጠረች በእዳ፥ የብዙዎች እናት፣ ካልጋው፣ ከዙፋኗ፣ ከታሪኳ ቁልቁል ተሽቀንጥራ ወርዳ፣ ዘር-አበድ፥ ዘር-ሰከር፥ ራዕይ የሌለው ከንቱ ትውልድ ወልዳ፣ እርቃኗን ቆማለች፥ በመንታ መንገድ ላይ ተጥላ በሜዳ። —- ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ For more information, please read ‘Ethnomainia: the fight for the soul of Ethiopia’ in the English section Ethnomania: […]

Continue reading …
መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ

አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ በጋራ የመሰረቷት ቤት እንደመሆንዋ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነትን ለመገንባት የሚያስችል ሕገ መንግስት እና ህብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝምን በብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ይሁንታ ፀድቆ ወደ ሥራ ከገባ ወዲህ ከሃያ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል። በነዚህ ዓመታት ውስጥ ሕገመንግስታዊነትንና ህብረ ብሄራዊ የፌደራልዝም ስርዓትን ቀስ በቀስ እግር እየተከሉ በሰላም፣ በልማት እና በዴሞክራሲ ረገድ ብዙ ለውጦች የተመዘገቡ […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን የመጨረሻ ውጤት ይፋ አደረገ

ባለፈው ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም የህዝበ ውሳኔው የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ደግሞ የመጨረሻ ውጤት ይፋ አድርጓል። በዚህም 97 ነጥብ 7 በመቶ የሆኑት መራጮች ሲዳማ በክልልነት እንዲደራጅ ድምጽ ሲሰጡ፥ 1 ነጥብ 47 በመቶዎቹ ሲዳማ በደቡብ ክልል ለመቆየት ድምጽ ሰጥተዋል። ቦርዱ የምርጫ ጣቢያዎችን ውጤት በመገምገም፥ የድምር እንዲሁም ሌሎች የምርጫ ውጤት አለመጣጣም ያለባቸውን […]

Continue reading …
የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው‼

የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የውይይት መድረኩን በፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን እና ዴስትኒ ኢትዮጵያ ኢኒሼቲቭ ናቸው በጋራ ያዘጋጁት። በመድረኩ ላይም የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እና ምክትል ርእሳነ መስተዳድሮች፣ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በተጨማሪም የበርካታ ሀገር አቀፍ እና […]

Continue reading …
እነ ገነት ዘውዴ እና አቶ ወንድወሰን የትህነግን የለቅሶ ጉባኤ ለመሳተፍ መቀሌ ተገኝተዋል

በእርግጥ እነ ገነት ዘውዴ ከጌቶቻቸው ለቅሶ ለመድረስ ቢሄዱ ተንኮል የለውም። ችግር የሚሆነው እነ ትህነግ በየትኛውም መንገድ አማራ ክልል ለመግባት ካሰበ ነው። ትህነግ ራሱ ወደ አማራ እንደማይገባ ራሱም፣ ፈጣሪም ያውቀዋል። እንደነ ገነት ዘውዴ ያሉ ያረጁ ፈረሶችን እየጋለቡም ወደ አማራ ምድር እንደማይዘልቁ በሞተው ፈጣሪያቸው ስም እንምልላቸዋለን፣ የማይሆን ነገር ነው። አንድ አዲስ ፈረስ ግን እያዘጋጁ ነው። ጉልበቱ እንዲደነድን፣ […]

Continue reading …
መረጃ! – በትግራይ ክልል የሽረ ሕዝብ ተቃውሞ‼

በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው ሊገኝ አልቻለም። ወጣቱ ሙሉ በሙሉ በሰበሰባው ካለመገኘቱ በላይ በየወረዳዎቹ የሚገኙ ሚሊሻዎችም ከእናንተ በላይ ጠላት የለንም እናንተ ናችሁ (ህወሓቶች) አንድነታችን እያፈረሳችሁት ያላችሀት እናንተን ነው መታገል ያለብን በማለት አስጠንቅቀዋል። . የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች […]

Continue reading …
አገራችን ኢትዮጵያ እጅግ አስፈሪና አደገኛ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ ተገለፀ!

አገራችን ኢትዮጵያ፣ እጅግ አስፈሪና አደገኛ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ በዛሬው ዕለት በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ህገ መንግስትና ህብረ ብሄራዊ ፌደራሊዝም ስርዓትን የማዳን አገር አቀፍ መድረክ ላይ ለመሳተፍ ለመጡ ተሳታፊዎች የመክፈቻ ንግግር ያቀረበ ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገልፀዋል፡፡ ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን አገራችን ውስጥ ህገ መንግስቱ በግላጭ በሚጣስበት፣ የሰላም እጦትና የዜጎች ደህንነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ በተቃውሞ ምክንያት ለወደሙ የኢንቨስትመንት ተቋማት ካሳ ልትከፍል መሆኑን አስታወቀች

በአገሪቱ በየጊዜዉ በሚነሱ የፖለቲካ ተቃዉሞ ምክንያት የወደሙ የኢንቨስትመንት ተቋማትን ለመደገፍ ጥናቶች እየተካሄዱ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ የወደሙ የኢንቨስትመንት ድርጅቶች የፋይናንስ ማበረታቻ እንዲያገኙ እየሰራሁ ነዉ ብሏል፡፡ በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፕሮጀክቶች ድጋፍ እና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ሳሙዔል አሰፋ ከጣቢያችን ጋር በነበራቸዉ ቆይታ እንዳስታወቁት በቅርቡ በተረደጉ የፖለቲካ ተቃዉሞ ምክንያት የተቃጠሉ ድርጅቶችን ለማገዝ ግብረ ሃይል […]

Continue reading …
ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ዳላስ

ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ዳላስ

Continue reading …
የሕብር ሬዲዮ ሕዳር 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

  የአቶ ለማ መገርሳን መደመርን አለመደገፍ እና የብልጽኛ ፓርቲን መቃወም አስከትሎ ሊያመጣው የሚችል የፖለቲካ አንደምታና የተቃዋሚው ቁመና ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር (ክፍል አንድን ያድምጡት) በባልደራሱ የዳላስ ስብሰባ የተነሱ ወሳኝ ጉዳዮችን (ያድምጡት) ቄሮ ብሎ ራሱን የሚጠራው ቡድን ለመብት የሚታገለውን አይወክልም መባሉ እና ተከትሎት የመጣው ክስ የተሰጠው ምላሽ የዶ/ር አብይ የእንደመር ፍልስፍና እና የኦቦ ለማ ጀርባ […]

Continue reading …
Page 1 of 918123Next ›Last »