መነሻ

ትንሽ ትዝብት ስለ“ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት” ኢትዮጵያችን ከምናባዊ ወግ ጋር! – በሀብቴ አዳነ ንጋቱ

ህዳር  2012 ዓ.ም  በሀብቴ አዳነ ንጋቱ በቅድሚያ እዚህ ላይ የሰነዘርኳቸው ሃሳቦች እና ሂሶች እንዲሁም የተጠቀምኳቸው ጠንከር ያሉ ቃላቶች እንደ አንድ ፅልመት እንደዋጠው ጭፍን ተቺ ወይም የቅናት…

የዕለቱ ዜና

ነፃ አስተያየቶች

ጤና

ጥቂት ነጥቦች ስለ ታይሮይድ ዕጢ

ታይሮይድ ዕጢ፣ አንገታችን ላይ ከማንቁርት በታች የሚገኝ የቢራቢሮ ቅርጽ ያለው ትንሽ ዕጢ ነው፡፡ ታይሮይድ ዕጢ (የእንቅርት በሽታ) በአየር ቧንቧችን ዙሪያ የሚገኙ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፣ ጠቅላላ ክብደቱ ሩብ ግራም ገደማ…

ስፖርት

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ እንደተቀላቀለ ተሰማ

ከጎንደሩ ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊው አማካኝ ያሳር ሙጊርዋ በሰአታት ልዩነት ውስጥ የትግራዩን ሽሬ ከነማ…

Load More

የሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማቱ ሲፈተሽ – ከኀይሌ ላሬቦ

ሊቅ ዐቢይ የሰላም ኖቤል ሽልማት በመቀበሉ የብዙዎቻችን ደስታ የሰማይ ጣራ እስከመንካት ደርሷል። አገሪቷ ያሳለፈችውንና እየተፋጠጠች ያለውን ስፍር ቊጥር የሌለውን ለሚሰማ ሁሉ ዘግናኝና አሰቃቂ ግፍና ሥቃይ ወደመርሳት ያለች ይመስላል። ሆሆታውንና እልልታውን እንደከንቱ ውዳሴ የሚያዩትም አልጠፉም። እንደነዚህ ዐይነቶቹ ሀገራዊ ክብርና ኩራት፣የሌላቸው ተብለው…


በኢትዮጵያ የመሰረተ-ልማት ስርጭት ፍትሃዊነት ሲፈተሽ – ዶ/ር አዳነ ገበያው ካሳ

በዕውነት ወይም በሃቀኛ መረጃ የተደገፈ ውይይት የአገራችንን ችግር ለመፍታት ከሚያስፈልጉ ተቀዳሚ ነገሮች አንዱ ነዉ። በኢትዮጵያ መሰረተ-ልማትን በፍትሃዊነት ማዳረስ ተገቢ ከመሆኑም አልፎ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ይረዳል። ዜጎችም ስለ መሰረተ-ልማቱ ስርጭት ግልጽ፣…

ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ አቶሚክ ቦንብ ነበራቸው እንዴ? – ከሰርቤሳ ክ.

አገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች  አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት የአገራችን  ግዛት ሲሰፋና ሲጠብ የኖረ ሲሆን እንድዚሁም ጎሳዎችና ቋንቋዎቹም እንዲሁ ሲሰፍና…

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር

የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ…

Load More

መመርመርዎን ይቀጥሉ

የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን ላይ ማሾፍ ነው” – ዶክተር ዓለሙ ስሜ በጠ/ሚ ጽ/ቤት ሚኒስትር

ክልሎችን እኛ እናውቅልሃለን በማለትና የአገሪቱን ሀብት ሲበዘብዙ የነበሩ ኃይሎች ዛሬ ደርሰው ለፌዴራሊዝም ጠበቃ ነን ሲሉ ለእኔ የሚመስለኝ ኢትዮጵያውያን…

Load More