/

Video – What happened last week in Ethiopia was Genocide committed Jawar Mohamed

1 min read
7

Video – What happened last week in Ethiopia was Genocide committed Jawar Mohamed

7 Comments

 1. ኢትዮዽያ በአሁኑ ሰዐት እየተመራች ያለችው መንግስት ነኝ ብሎ ስልጣን በያዘ የጽንፈኛ ኦሮሞና አክራሪ የኦሮሞ እስላም የተቀናጀ ቅንብር ነው። የዚህም ቅንብር ዋና መሪና አቀነባባሪው ጥቁሩ ሰይጣን አሸባሪው አብይ አህመድ ነው። በዓለም አቀፋዊ አነጋገር ስንመለከተው ኢትዮዽያ ውስጥ በአሁኑ ሰዐት በመንግስት ደረጃ የተቀመጠ የአይሽ መሰል አሸባሪ ስራ በግልፅ የፖሊስና የጦር ሠራዊት ኃይሉን በአጋርነትና በደጀንነት ከኋላ አሰልፎ ቄሮ በሚባል መንጋ ሰራዊት ኢትዮዽያዊ ዜጎችን በአሰቃቂና ኢሰብአዊ መንገድ እያሳረደ ያለ ኃይል መሆኑን በግልፅ በቪዲዮና ያየነውና በድምፅም በአካባቢው ላይ እማኝ ከነበሩ ወገኖቻችን የሰማነው ነው። ከአሁን በኋላ መንግስት እያሉ ለአሸባሪዎቹ መሪ አብይ አህመድ ጆሮ ሰጥቶ የሱን የሀሰት አደንዛዥ ቋንቋ ማዳመጥ የእራሳችንን የሞት ጉድጓድ አብረን መቆፈርና አንገታችንን ለእርድ እንደመስጠት ነው የሚቆጠረው ስለዚህ ያለው አማራጭ አንድና አንድ ብቻ ነው ይህውም ከዚህ በታች ያለው ከአንድ ቀን በፊት የገለፅኩት እራስን ከመንግስታዊ አሸባሪነት የመከላከል ወሳኝ ሕዝባዊ አደረጃጀት ምክንያቱም እጣ ፈንታችንንም ሆነ ደህንነታችንን የማስከበሩ ሃላፊነት በእኛ በኢትዮዽያውያን እጅ ወድቋል ምክንያቱም በሀገሪቷ ላይ የተቀመጠው አሸባሪ መንግስትና እራሱ እየገደለና እያስገደለን ገዳዮቻችን በነፃነት እየተንቀሳቀሱ ለወገኖቻችን ደም ማንም ተጠያቂ በሌለበትና ሁላችን ዘንድ በየተራ እስኪደርስ መጠበቅ ስለሌለብን በድጋሚ አሁንም ከዚህ በታች ያለውን እንመልከት

  እራስን የመከላከልና ለተፈጥሮ ስጦታዊ ነፃነት መቆም

  ኢትዮዽያውያን አሁንም ለዚህ ለጥቁር ሰይጣን የአሸባሪዎቹ ቀንደኛ መሪ አብይ አህመድ ጆሯችሁን የምትሰጡ ከሆነ በየቤታችሁ እየመጡ እንዲያርዷችሁ የመስማማት ሊሆን ብቻ ነው ውጤቱ።
  በተጨባጭ በተደጋጋሚ እንዳያችሁት አሸባሪው የኦሮሞ ፅንፈኞችና የኦሮሞ አክራሪ እስላሞቹ መሪ ጥቁር ሰይጣኑ አብይ አህመድ ለዜጎች ሞት ደንታ የሌለውና በተደጋጋሚ በሚደርሱ እልቂቶች እንደታየው እሱ ኮድ በመሰለ መልክ የማያደርገውንና የማይፈፅመውን ነገር የሀሰት ዲስኩር ደስኩሮ ሲያበቃ ተከትሎ ከሀገር ይወጣል በነጋታው የሕዝብ እልቂት፣ የአብያተክርስትያናት ቃጠሎ፣ የሕዝብ መፈናቀልና ሌሎችም ዘግናኝ ክስተቶች በዜጎች ላይ ይፈፀማል። ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ የሰሞኑ የአሸባሪው ጁሀር መንጋ አክራሪ ኦሮሞና ጽንፈኛ የኦሮሞ እስልምና ተከታዮች በንፁህ ኢትዮዽያውያን ወገኖቻችን ላይ አሰቃቂ ግድያና ጭፍጨፋ እንዲሁም የዜጎቻችንን ንብረት መቃጠል ምንም ደንታ ሳይሰጠው ራሽያ ሆኖ ለሌሎች ሀገሮች መሪዎች የደስታና የሀዘን መግለጫ መልእክት ይልካል። ሌላው ቀደም ሲል በሲዳማ ጉዳይ እንደተለመደው ኮዱን በይፋ ካስተላለፈ በኋላ ግዜው ሲደርስ ሕዝብ ሲታረድና ቤተክርስትያን ሲቃጠል እሱ ኤርትራ ሄዶ የፕሬዜዳንቱ ሾፌር በመሆን በአስመራ አውራ ጎዳና ላይ እያሽከረከረ የሚያሳይ ፎቶ ልኮልን ለወገኖቻችን ደም መፍሰስ ቅንጣት ያህል ደንታ የማይሰጠው ጥቁር ሴጣን መሆኑን በተደጋጋሚ አይተናል።
  ይህ ሁሉ ሲሆን ግን መቼ መንቃትና እያንዳዳችን አምላክ በሰጠን ጭንቅላት መጠቀም የምንጀምረው ግዜ መቼ እንደሚሆንና እግዚአብሄር ስንፈጠር ጀምሮ የሰጠንን ተፈጥሯዊ መብታችንን ለማስመለስ የምንነሳበት ግዜ ከዚህ የበለጠ ምን ስናይ እንደሆነ አይገባኝም ለመሆኑ ምን ያልተፈፀመ ግፍ አለ?
  ያው በየቦታው ላይ ሁላችንም ተገኝተን ባናይም እድሜ ለዘመኑ ቴክኖሎጂ ከቡራዩ የቤትለቤት የዘር ጭፍጨፋ ጀምሮ በሰሞኑ በርሲ ዶዶሌ፣ በባሌ ሮቢ፣ በድሬዳዋና በሀረር ንፁሀን ወገኖቻችን ከቤታቸው ተጎትተው እየወጡ ሲታረዱና በአሰቃቂ ሁኔታ መጨፍጨፋቸውን ሰምተናል መቼም እራሣችንን ለማታለል ካልሆነ በስተቀር የማንክደው ነው።
  ታድያ ይህን ሁሉ እያወቅን አሁንም ጥቁር ሴጣኑን አብይ አህመድ ቁጭ ብለን ለማዳመጥ ጆሯችንን እንከፍት ይሆን
  በአሁኑ ግዜ እንደሚታወቀው አዲስ አበባ ውስጥም ድርጊቱ ከጀመረ ሰነባብቷል የአሸባሪው አብይና የአሸባሪው ጅዋር ቄሮ የሚባሉ መንጋዎች ከሁለትና ሶስት ሳምንታት በፊት ጀምሮ ማለትም ከዛ ቀደም ባሉ ግዜያት የአዲስ አበባ ባለአደራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተደጋጋሚ እረብሻዎች እንደተጠበቁ ሆነው በቅርቡ የአዲስ አበባን ኗሪ በየሰፈር ውስጥ እያስቆሙ ሲፈትሹና ሲዘርፉም እንደነበረ ሁላችንም የሰማን ይመስለኛል። እንደውም ሰሞኑን በአዲስ አበባም ንፁሀን ዜጎች ከመኖርያ ቤታቸው አስወጥተው ቀጥቅጠዋቸው ኮማ ውስጥ ያሉ በባልቻና የካቲት ፲፪ ሆስፒታል እስክንድር ነጋ መጎብኘቱን በአንድ ሚድያ ቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር አዳምጫለሁ።
  ፖሊስና መከላከያ የሚባሉ የኦሆዲድ የፀጥታ አስከባሪ ኃይሎች ለምሳሌ ቀደም ሲልም በጎንደር፣ በአጣጌ እንዲሁም ሰሞኑን በአርሲ፣ በባሌና በናዝሬት ወገንተኛነታቸው ለአሸባሪዎቹ ስለመሆኑ በይፋ ተመልክተናል በአካባቢዎቹ ላይ ተጠቂ የሆኑት ወገኖቻችንም አረጋግጠውልናል። የፈለግነውን ለማድረግ የሚያቆመን የለም የሚለውን ለማሳየት ወገኖቻችንን ከጨፈጨፉና ከአስጨፈጨፉ በኋላ ለግዜው ኃይላቸውን ካሳዩ በኋላ መከላከያው ገብቶ ነገሮችን አረጋጋ የሚለውን ድራማቸውን እየሰማን ሰላም ሆነ ብለን የምናስብ ከሆነ በጣም እየተሳሳትንና የሞት ጉድጏዳችንን በመቆፈር እየተባበርናቸው መሆኑን ልናውቀው ይገባል።

  አማራጭ የሌለው መፍትሄ እንደጎሳ ሳይሆን እንደሰው ልጅ የሚያስቡ ኢትዮዽያውያን በመጀመሪያ ለእያንዳዳችን የመኖሮ ህልውና ስንል በመቀጠልም እንደሀገር አብሮ መቀጠሉ የሚያሳስበን ከሆነ በየአካባቢያችን ላይ መደራጀትና ሌሎች ወገኖቻችንም በየአካባቢያቸው ላይ እንዲደራጁ በማድረግ ማንኛውም አሸባሪ ኃይል ወደአካባብያችን እንዳይደርስ ለመከላከል ግዜው ወሳኝ ነው ነገ ሳይሆን ዛሬን ብቻ ነው መጠቀም ያለብን ምክንያቱም አንድ ቀን ጨምረን ለጠላቶቻችን ከሰጠን የእራሳችንን የመቀበሪያ ጉድጏድ ነው እየማስን መሆኑን መገንዘብ አለብን። ከተደራጀን በኋላ አንዱ አካባቢ ከሌላው ጋር በተቀናጀ መልክ ለመስራት የእርስ በእርስ የተባበረ ኃይል በአንድ ላይ አድርጎ ጠላትን ለመመከት የመገናኛ ወይም የመጠራሪያ ዘዴዎችን አስቀድሞ ማዘጋጀት ለምሳሌ አሸባሪዎች አካባቢያችን ላይ የመታየት ሁኔታና አዝማሚያ ካለ ከመጠናከሩ በፊት በጩኸት፣ በፊሽካ፣ ጥሩንባ ወይም በሌላ ከአንድ አካባቢ ወደሌላው በሚያገናኝ የድምፅ መሣሪያ በመጠራራትና በመናበብ ከየተለያየ አቅጣጫ በቅፅበት ተሞ በመውጣት ሊያሸብር የመጣውን ኃይል መሸሻ መንገድ በማሳጣት እንደአመጣጡ ተመጣጣኝ እርምጃ በመውሰድ በቁጥጥር ስል ማዋል ይቻላል። የድምፅ መገናኛ መንገዱን በየአካባቢው ላይ ያሉ የአካባቢው መሪዎች በሳምንትም ሆነ ወይም ለስብሰባ ለመገናኘት በወሰኑት ግዜ እየተሰባሰቡ የድምፁን አይነቶች በየግዜው መለዋወጥና የተለወጠውን መጠቀሚያ ድምፅ ሁሉም ለየተወከሉበት የህብረተሰብ አካባቢ መለወጡን ወዲያውኑ ማሳወቅ። በስብሰባቸው ወቅት ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን መለዋወጥና መሻሻል የሚገባቸውን ተነግሮ ማሻሻል። ይህን አይነት አሰራር እንደምሣሌ በመውድ አዲስ አበባ ሊሆን ይችላል። በከተማዋ የሚገኙት የተለያዩ ሰፈሮች የየራሳቸውን አካባቢ ሕዝብ በማደራጀት መሪና ተወካያቸውን መርጠው ለአጠቃላይ የከተማዋን መከላከል ኮሚቴ በጋራ በመመስረት በአንድ አደረጃጀት ስር በመሆን ለማንኛውም በከተማዋ ውስጥ በሚፈጠር ችግር ላይ ተናቦ ለመስራት ዝግጁ መሆን። የየአካባቢው የሕዝብ ስብስብ መሪዎች የመላ የከተማዋ ኮሚቴ አባል ስለሆኑ በየትኛውም አቅጣጫ በከተማዋ ውስጥ አሸባሪ መንጋዎች ምንም አይነት እንቅስቃሴና ጉዳት ከማድረሣቸው አስቀድሞ የኮሚቴው አባሎች የየአካባቢያቸውን ሕዝብ ጥሪ በማድረግ በአስቸኳይ ያስወጣሉ ይህ አይነት አደረጃጀት ብቻ ነው በጠላቶቻችን ላይ የበላይነት እንዲኖረን የሚያደርገን። ይህ የአደረጃጀት ስልት በመላው ኢትዮዽያ ትላልቅም ሆነ ትናንሽ ከተማና ገጠር ቦታዎች ላይ መተግበር አለብን። ይህን ስናደርግ ብቻ ነው በቀላሉ በአምላክ በተፈጥሮ የተሰጠንን ነፃነታችንን አስመልሰን ጥቁር ሰይጣን አብይ አህመድና የሱ ፅንፈኛ ኦሮሞ፣ አክራሪ የኦሮሞ እስላም ድርጅትና ቆሻሻ ጭንቅላት የተሸከሙ መሪዎቻቸውን እንዲሁም ፋሽስቶች የባንዳ ልጆች የሆኑትን የትሕነግ መሪዎች ቡችላዎቻቸውንና ድርጅታቸውን እንዲሁም የተከሉብንን ሰይጣናዊ የብሄር ብሄረሰብ የጎሳ ፖለቲካ ጠራርገን ከጭንቅላታችን ላይ አውርደን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ወደመቃብራቸው ለመክተት እንነሳ ግዜ ሳይቀድመን አሁኑኑ በተግባር ለመፈፀም ያለማወላወል እንነሳ። ከዛ በኋላ ሁላችንም እንደሰው እያሰብን በእኩል ተፈጥሮአዊ ነፃነታችን በአንድነት ተፋቅረን በእኩልነት የምንኖርባት ኢትዮዽያ ሀገራችንን በጋራ እናበለፅጋለን።

  አምላክ የኢትዮዽያን ሕዝብና ኢትዮዽያን ይባርክ!!!

 2. ወገኖቻችንን ካስጨፈጨፈና የኦሮም አዛውንቶችን ሰብስቡ በትቢት ከዘመረ በሆላ ሁለት በሬ አስገብተው ነው አርደው የበሉት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሊነቃ ይገበዋል በአገራችን ለሌላው ኢትዮጵያዊ የቆመ መሪ የለንም። መሪ ተብለውማ የተቀመጡት አየናቸው አባ ገዳቸውን ሰብስበው ጀዋር ምረት እንዲያደርግላቸው ሲለምኑ። ብንነቃ መልካም ነው ጠላት በማንኛውም ሰአት ሊገባ በር ላይ ነው።

 3. Thank you .We need brave women like you who can see the looming danger and speak out on behalf of the victims.

 4. የሰው አንገት ቆርጦ፤ ሰው በቁሙ ገድልና ጉድጓድ ከቶ ሰንጋ አርዶ የሚበላ ተምች ነው የኦሮሞ አክራሪ ብሄርተኛ። እንኳን ደስ አላቹሁ አቶ በቀለ ገርባ፤ የጫቱ ፕሮፌሰር ህዝቅየል እና ሌሎች በመከራ ሰርታችሁ የምታመጡትን ገንዘብ በመዋጮ ለእነዚህ የሰው ደም አፍሳሽ መንጋ በየወሩ የምታዋጡና አይዞአቹሁ የምትሉ ሁሉ። እስቲ አስቡት ቆም ብላችሁ። የ 80 ዓመት አዛውንት ይገደላል? ልጆች እያለቀሱና ሚስት ዋይ እያለች ዝም በይ አንቺንም ቢሆን እንደግምሻለን ሥልጣን እንደሆነ በእጃችን ነው ይባላል?
  የኦሮሞ ሙህራን ነን ባዪች (ሁሉን አይጨምርም) የሚናገሩትና የሚያናፍሱት ወሬ ቄሮዎች ቋንጭራና ድላ ይዘው ሰውን ከሚቀጠቅጡት ድርጊት ይከፋል። ለዚህ ማስረጃው ዶ/ር አብይ የኦሮሞን ህዝብ አይወክልም። የለማ ቡድን ይውደም፤ ዶ/ር አብይ ሃበሻ ነው። ስማችን የተቀየረውና ክርስቲያን የሆነው በአማራ ሴራ ነው። አስገድደው አጥምቀውን፤ የኦሮሞ ህዝብ ጠላት አማራና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት። አቃጥሉት፤ አፍርሱ፤ አዲስ እንዳይሰራ መሬት አትስጡ። ከተቻለ የኦሮሞ የብቻው ቤ/ክርስቲያን ይቋቋም በማለት ሴራ የሚጠነስሱትና እሳት የሚያቀብሉት በዓለም ዙሪያ በየምክንያቱ ተበትነው የሚገኙ አክራሪ የኦነግና የሌሎችም የኦሮሞ ድርጅት አባሎች ናቸው።
  የአሁን መተራረድ ከመድረሱ በፊት “እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል” በማለት ጃዋር በዶ/ር አብይ መንግሥት ላይ ማላገጡን ዓለም ሁሉ አይቷል። ለካ አማራን ጉድጓድ ለመክተት ተዘጋጅተናል ማለቱ ነበር። የኦሮሞ የጸጥታ አካላት ፌደራልም ሆነ ሌላ ለዘራቸው እያደሉ በመታወቂያ ነው ሰው እየለዪ የሚያሰቃዪት። መለዪ ለብሶ ከሞተ ሰው ላይ ኪስ ከሚያወልቅ ባለስልጣን ምን ይጠበቃል? ምንም። የአዲስ አበባ ባለአደራ አባሎችን ሰብስቦ እሰር የከተተው የኦሮሞ ጥርቅም በይፋ የከተማው ከንቲባ ጊዜአችን ነው ነፍጠኞችን (አማራ) ማለቱ ነው ድባቅ መተናቸዋል ሲል የአብይ መንግስት ምንም አላደረገም። የልብ ልብ የሰጣቸው የጊዜው የኦሮሞ ባለስልጣናት በአርሲ፤ በጅማ፤ በአዲስ አበባ፤ በወለጋ ወዘተ እሳት ላይ ነዳጅ እያርከፈከፉ ወጣቱን ለዚህ አሰቃቂ ድርጊት አብቅተውታል። እሰይ ነጻነትም ብሎ እንዲህ የለ። በ 21 ከፍለ ዘመን እንደ እንስሳ የሚያስብ የእብዶች ጥርቅም። ከሃሳብ ልዕልና ይልቅ ጦርና ቋንጨራውን ተገን አርጎ በዘር ፓለቲካ የሰከረ የጠባብ ብሄርተኛ ቡድን።
  በትግራይ ህዝብ ስም ለዘመናት የነገደው ፋሺሽቱ ወያኔ መቀሌ ላይ ሆኖ የማይሰራው ነገር የለም። ከመሃል ሃገር ሰርቆ ለ 27 ዓመት ያጋጋዘውን ሃብት ለኤርትራ ለመሸጥ ያደረገው ሙከራም አልተሳካም። የዶ/ር አብይን አመራር ለማጠልሸት ያልሞከሩት ዘዴ የለም። የለየለት ፍትጊያ አይቀሬ ነው። ወያኔ ስልጣኔን አስመልሳለሁ በማለት በቀድሞው የስለላ ሃላፊ አማካኝነት በማዕከላዊ መንግሥት ላይ ይሰልላል። ዜጎችን ይሰልላል። ያለፈ የሰውና የኤሌክትሮኒክስ የስለላ መረቡን ተጠቅሞ በውጭና በሃገር ውስጥ ጠብ ያስጭራል፤ እሳት ያቀጣጥላል። ከኦሮሞ ወስላቶች ጋር አብሮ ይሰራል። በዚህ ሁሉ የጋራ ጠላታቸው የአማራ ህዝብ ነው። የጃዋር የፓለቲካ ስልትም የተቀዳው ከወያኔ የመከራ ምንጭ ነው። ጃዋር አዲስ አበባ አትገባም ቢባል መቀሌ ሂዶ እንደሚመሽግ እርግጠኛ ነኝ። የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው እንዲሉ። ስለሆነም ዝም ብሎ መንግስት መንግስት ከማለት የአማራ ህዝብ ራሱን ለመከላከል ዝግጅት ማድረግ አለበት። ፍቅር ወያኔንና የኦሮሞ ጽንፈኞችን ልብ አይቀይርም። እሳትን በእሳት መመከት ተገቢ ይመስለኛል። ከዚያ ያለፈው ድርጊት ጅልነት ነው። እነዚህ ሃይሎች ኢትዮጵያን ከማፍረስ፤ አማራን ከማጥፋት የማይመለሱ በሞትና በሰቆቃ የተቃመሱ ዲያብሎሶች ናቸው። ጊዜ እያለ ራስን ማሰናዳት መልካም ይመስለኛል።

 5. The “liberators” were killing Amharas whom they consider as enemies since they took arms against the DERGUE. Is there anything new happening now are are we now awake and ready to defend our people and country beloved Ethiopia before it will be history like Yugoslavia????????

 6. It doesn’t make any sense just a woman with differnt nationalty tells the same story. We respect our own identity before others

 7. Amara’s were victims of genocide because all Amara’s donot believe in the ABA Gadda Irecchhaa tree worshiping cultural religion.

  All these was done by Muktar Kedir the criminal who perpetrated these horrific crimes.
  Other ethnicity members who do not believe in the ABA Gadda Irecchhaa cultural relgion were prosecuted attacked too.

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.