Home » Archives by category » ነፃ አስተያየቶች
እንጨትም ይሸብታል፤ ለአስቀያሚዎቹ

እንጨትም ይሸብታል፤ ለአስቀያሚዎቹ

መስቀሉ አየለ እረጅም ዘመን ያስቆጠርን ባለታሪክ ህዝብ ለመሆናችን ዋናው አስረጅ ምክንያት ከህገልቡና እስከ ኦሪት፤ ከኦሪት እስከ ዘመነ ሃዲስ፤ ከሃዲስ እስከ ዘመነ ፍጻሜ የተጏዝንበት ፍኖት አሻራው በሰብአዊንታችን ውስጥ በሚገለጠው ማንነቻትን ላይ በግልጥ ይታያል።ፍታብሄሩም፣ ፍትሃ ነገስቱም፣ ክብረ ነገስቱም፣ የእንቆጳዚዎን ስርአቱም፣ የሚበላውና የማይበላውን የለየንበት ትውፊቱም ሁሉ ምንጩ ይኼ ነው። “አንተ ካህኑ ለአለም በከመ ሲመቱ ለመልከ ጸዴቅ ።” የተባለለት […]

በርሊንም እንደ አምቦ ተቀወጠች ! (ከ ኆኅተብርሃን ጌጡ)

ሚካኤል ሽፈራው የሚባል ደራሲ … ምሥጢረኛዉ ባለቅኔ … ኢትዮጵያ፤ ፀጋዬ ገብረመድኅንና ሥራዎቹ በተሰኘዉ መፅሐፉ ያሰፈረዉ ግጥም አለ። የበርሊኑን ሠላማዊ ሰልፍ ዘገባ ለመግለፅ በዚህ ግጥም መጀመሩ ተስማማኝ። ወደድኩትም። እንዲህም ይነበባል። …ምን ይመስላል የነገው ቀን፤ በእንቅልፍ ራዕይ የሚታየዉ፤ ሰዎች ሕልማቸዉ ምንድ ነዉ? ፍቅር በእልህ ላይገታ፤ ሕልም በቂም ላይፈታ፤ ስሜት ኖሮን ስሜት ማገድ፤ ፈቃድ ኖሮን ፈቃድ ማገድ፤ መድፈር […]

Continue reading …
ለከት የለሹ የብአዴን የጥፋት ገድል

ለከት የለሹ የብአዴን የጥፋት ገድል

Continue reading …
የቄሮ ማንነት ላልገባቸው (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ሰሞኑን “ቄሮ ቃር እንዳይሆን” በሚል ርዕስ አቶ ሽሽጉ በሚባሉ ግለሰብ የተጻፈ ማስታወሻ በአይጋ ፎረም ላይ ታትሞ በጥሞና አንብቤ ነበር። አቶ ሽሽጉን በዚች ቀውጢ ሰዓት እንደዚህ ዓይነት ጽሁፍ ለማውጣት የገፋፋቸው አንዳች ዓይነት ምክንያት ቢኖር ነው ብዬ ስለገመትሁ፣ የግል አስተያየታቸውን የመሰንዘር ህገ መንግሥታዊ መብታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ከቅንነት ተነስተው የተሰማቸውን ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ለማሳወቅ ካላቸው በጎ ግምት ተነስተው […]

Continue reading …
ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት | (ከአቻምየለህ ታምሩ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረም ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ እነ ተስፋዬ ገብረዓብ ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ተስፋዬ ፈልስሞ እንካችሁ የሚለው ሸቀጥ «ምንጭህ ከምን?» ብሎ የሚጠይቅ ስለሌለ ሁሉም እንዳወረደው እየተቀበለ የተስፋዬን ፈጠራ እውቀት እያደረገው ይገኛል። ተስፋዬ የወያኔ ፕሮጀክቶች የሆኑትን «የቡርቃ ዝምታን» እና «ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድን» የጻፈው በዚህ መልክ በበሬ ወለደ ነበር። ለነገሩ ሳይመረምር የሚያስተጋባ ካድሬ […]

Continue reading …
የጠቅላይ ሚኒስቴር ምርጫ

ከሚኪ አማራ ኦህዴድ ——– ኦህዴድ የኦሮሞ ወጣቶችንና ዉጪ ያለዉን የአክቲቪስቶች ግፊት ለመቋቋም ጠቅላይ ሚኒስቴርነቱን ይፈልገዋል፡፡ የሚፈልገዉ ግን ለማን ወይንም ዶ/ር አብይን ለማድረግ ነዉ፡፡ ምናልባትም አባዱላንም ያን ያህል ላይጠላ ይችላል፡፡ ነገር ግን አባዱላ ምንም እንኳ ለኦሮሞ ህዝብ ጥሩ ይሆናል ተብሎ ቢታሰብም፡ በነለማ በኩል በቅርብ የተለየ ቅርጽ የያዘዉ ኦህዴድ ከድሮወቹ ወይም ከነ አባዱላ በተሻለ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ ለማን […]

Continue reading …
የበላው ጅብ እጁ ላይ ነው… የአንዳርጋቸው ጽጌ አሁን በምህረት አለመፈታትን ሳስበው..

በግሩም ተ/ሀይማኖት ንጥር ያለ እውነቱ አንድ ቀን በጉዳዩ ባለቤት በአቶ አንዳርጋቸው ይፋ ይወጣል። ወይም አየር መንገድ ውስጥ ባፈነው የየመን ኢትዮጵያ ኤምባሲ ደህንነት ሹም አቶ ደስታ አማካኝነት እውነቱ ይወጣል። እዚህ የመን መጥቶ እኔ ጋር አርፎ አስታምሜው እኔን ከኤምባሲው ሰራተኛ አቶ ሀዲሽ ጋር ሆኖ የከሰሰኝ ግርማ ወልደሰንበት፣ እንዲሁም ግርማን ከኤምባሲው ደህንነት ሹም አቶ ደስታ ጋር በማገናኘት ከጀርባ […]

Continue reading …
የወያኔ ዘመነ ፍጻሜ  ደረሰ!!! (ከተማ ዋቅጅራ)

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ በሚገርም ፍጥነት አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን ወደ ለውጥ ጫፍ እየወሰደን ይገኛል። በኢትዮጵያ ምድር የነጻነት ፀሐይን በነጻነት የምንሞቅባት ግዜ እሩቅ አይደለም። ግዜው የለውጥ ነው ወያኔም እንደ ደርግ ነበሩ ተብለው ታሪካቸው ሊነገር የቀረን ግዜ የባከነ የሚባለው ግዜ ነው። የመጣውን ስር ነቀል ለውጥ ወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው የትኛውም መፍጨርጨር ወይንም ጥገናዊ የሹም ሽር ለውጥ አያስቀረውም። የትኛውም የወያኔ ተለጣፋ […]

Continue reading …
ኢትዮጵያ መካን አይደለችም | አንተነህ መርዕድ

ፈብሯሪ 2018 አባቶቻችን ለውጭ ወራሪ ሳያስደፍሩ ያቆዩአት ኢትዮጵያ ለብዙ የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ተምሳሌት የሆነችውን ያህል ዛሬ ከኋላዋ የተነሱት ሁሉ በብልፅግናና በስልጣኔ ቀድመዋት በጨለማ ውስጥ ትገኛለች። ትናንትም ሆነ ዛሬ አገሪቱ ካለችበት አስከፊ ሁኔታ ለማውጣት አያሌ ልጆቿ መስዋዕት ከፍለዋል። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ረግጦ የያዛት ዘረኛና ዘራፊ ቡድን ያሳየውን ያህል ጭካኔና አገር አጥፊ እርምጃ በረጂም ታሪኳ […]

Continue reading …
ከቄሮዎች፣ ከፋኖዎችና ከመላው ሕዝብ ምን ይጠበቃል?  – ብሥራት ደረሰ

የሰሞኑ የሀገራችን ሁኔታ ግንቦት 13 /1983 ዓመተ ምሕረትን በመጠኑ ያስታውሰኛል፡፡ ኃይለኛ ወጀብና የለበሱትን ልብስ ሣይቀር ከሰውነት ላይ ገፍፎ እርቃን የሚያስቀር ከባድ ንፋስ ባናወጣት በዚያች የዕለተ ማክሰኞ ግማሽ ቀን ውስጥ አንድ ያልተጠበቀ ተዓምር በኢትዮጵያ ምድር ተከሰተ፡፡ እሱም ይሆናል ያልተባለና “ ‹አንድ ሰውና አንድ ጥይት/ዛፍ?/› እስኪቀር ለሀገሬ እዋጋለሁ” እያለ ሲፎክርና ሲያቅራራ የነበረው የወቅቱ አምባገነን መሪ መንገሥቱ ኃይለ […]

Continue reading …
የወያኔ መንግሥት የፖለቲካ በትረ-ሥልጣን ነገረፈጆች!!! የዓሳራ ግመሎች የጨለማ ጉዞ!!!  | ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ

ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ‹‹የወያኔ መንግሥት የፖለቲካ በትረ-ሥልጣን ነገረፈጆች!!! የዓሳራ ግመሎች የጨለማ ጉዞ!!!  ›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ›› ሌ/ል ጄኔራል አበበ ተ/ሃይማኖት፣  ሌ/ል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳዔ፣  አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ልደቱ አያሌው፣  አቶ አማረ አረጋዊ ህወሓት የጦር አበጋዞች መንግሥት TPLF WARLORDS STATE የወያኔ ፋሽስታዊ ‹የአስቸኮይ ጊዜ አዋጅ! ይነሳ!!! “ ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን […]

Continue reading …
የአቤ ቶኩቻው ቀኖና 

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ) ባለፈው ሰሞን በፌውብርዋሪ 18 ዕለተ ሰንበት በአቻምየለህ እና በአበበ ቶላ (አቤ ቶኩቻው) መካካል ሕብር ራዲዮ ባደረገላቸው “የትግሬ የበላይነት አለ?” ወይስ “የለም?” ስርዓቱ አፓርታይድ ነው ወይስ አይደለም? ወያኔ የትግራይን የበላይነት ለማስቀጠል፤ለማምጣት የተመሰረተ ነው ወይ? ወይስ አይደለም? የሚል ውይይት አካሂደው ነበር። የሕብር ራዲዮ ጋዜጠኛው ሐብታሙ ጥሩ የሆነ የጋዜጠኛነት ችሎታው ባሳየበት በዚህ የውይይት […]

Continue reading …
​የሽግግር መንግስት ስለማቋቋም የቀረበ ዝክረ ሃሳብ | ስዩም ተሾመ

መግቢያ ሀገራችን ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ ለበጎ ወይም ለመጥፎ ክስተቶች ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል። በአንድ በኩል፣ በተወሰነ አከባቢ የተከሰተ ግጭትና አለመረጋጋት ባልተጠበቀ መልኩ በብዙ ሰዎች ሕይወትና ንብረት ላይ ጉዳት ያስለትላል። በሌላ በኩል፣ የሀገሪቱን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል ሥር-ነቀል ለውጥና መሻሻል ለማድረግ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊወሰድ ይችላል። ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በተግባር እንደታየው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከተለያዩ […]

Continue reading …
ምን ዐይነት አገዛዝ በኢትዮጵያ ምድር? ፋሺሽታዊ ወይስ ሌላ ዐይነት አገዛዝ? | ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

የካቲት 19፣ 2018 መግቢያ እንደሚታወቀው በአንድ አገር ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ነፃነቶች የሚታፈኑ ከሆነ፣ አንድ ህዝብ በተለያዩ የሙያ ማሀበሮች የመደራጀት መብት ከሌለው፣ ሃሳቡን ለመግለጽ የሚችልበት መድረክ ከተነፈገው፣ በተለይም ደግሞ አንድ ግለሰብም ሆነ በድርጅት ደረጃ ተደራጅቶ ሀብትና ዕውቀቱን በመዋዕለ-ነዋይ መልክ ተግባራዊ እንዳያደርግ የሚነፈገው ከሆነና፣ በአጠቃላይ ሲታይ አንድ አገዛዝ በአንድ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ የሚያካሂድ ከሆነ የዚህ ዐይነቱን አገዛዝ ይዘትና […]

Continue reading …
ኮለኔል ደመቀ ታሰሩ፣ተፈቱ… ምን አመጡ? – ካሳሁን ይልማ

—————————————- *የአማራ ሕዝብ ኢትዮጲያ-ኢትዮጲያ ማለት *የአማራ ሕዝብ ባንዲራውን ማፍቀር *የአማራ ሕዝብ የኢትዮጲያን የድል ታሪክ ጀግኖችን ማክበርና መኩራት *የአማራ ሕዝብ እንደዜጋ የኢትዮጲያ የኦርቶዶክስ ኀይማኖትን ማክበር፣ተከታይ መሆን…   እነዚህ ባህላዊ እና ማህበረሰባዊ እሴቶቹ ሊከበሩ እና ሊወደሱ ሲገባ የጎረቤት ፣ የወንድም ጠላት አፈሩለት። ህወሓት የአማራን ሕዝብ መጥላት ብቻ ሳይሆን ከጫካ ጀምሮ ቀምሮ የመጣውን የዘረኛነት ጥላቻን የስልጣን መንበር ከተቆጣጠረበት […]

Continue reading …
አገራዊ ቀውስና  የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች ሚና በታሪክ                                                                                                                                                                                                    

መንግሥቱ ጎበዜ ሉንድ ዩንቨርሲቲ፣ ስዊድን                                                           የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሪዎች በአገር ግንባታ፣ የሕዝብ ትሥሥርና አንድነት በመፍጠር፣ አገርን ከጠላት በመከላከል፣ የስልጣኔ ፈር ቀዳጅ  በመሆን፣ እንዲህ እንደዛሬው አገራዊ ቀውስ ሲፈጠር ሰላምና […]

Continue reading …
እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤  የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !!

  ሸንጎ ሕወሃት መራሹ የኢሕአዴግ መንግስት ያወጀውን ቀጥተኛ ወታደራዊ አገዛዝ እጅግ በጣም አጥብቆ ይኮንናል። አፋኙ ስርዓት አሁንም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ማፌዙን አላቆመም፤ አንድም ሕዝባዊ እንቅስቃሴው ባሳረፈበት ምት ተደናግጦ ግራ ስለተጋባ የሚይዘውና የሚጨብጠው ጠፍቶታል፤ አንድም እንደቀድሞው መግዛት እቀጥላለሁ በሚል ቅዠት ውስጥ እየዳከረ ነው። ትናንት ብሄራዊ መግባባትን አመጣለሁ ብሎ ከወተወተ በኋላ ጥቂት እስረኞችን ለቆ፤ ህዝቡ በደስታ ፈንድቆ […]

Continue reading …
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግል አስተያየት | ከገለታው ዘለቀ

የሃገራችን ፖለቲካ በፍጥነት በሚለዋወጡና አቅጣጫቸውን ለመተመን በሚከብዱ ሁኔታዎች ውስጥ ይዋኛል። ለእነዚህ በፍጥነት ለሚለዋወጡ ፖለቲካዊ ክስተቶች ገፊው ነገር  (driving force የምንለው) ምንድን ነው? ካለን በተለይም ላለፉት ሶስት ዓመታት በተከታታይ በመካሄድ ላይ ያለው ህዝባዊ ኣመጽ ነው። ይህ ኣመጽ በከፍተኛ ሁኔታ በፖለቲካው ላይ ተጽእኖ እየፈጠረ ነው። በብዙ ሃገራት ህዝቦች በአምባገነን ስርዓት ላይ ሲያምጹ 5  ዋና ዋና ክስተቶች ይፈጠራሉ። […]

Continue reading …
የጠቅላይ ተጠቅላይ ጨዋታ | ከኤርሚያስ ለገሰ

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀጥሎ የኢትዬጲያን የፓለቲካ አየር የሞላው የሚቀጥለው ” ጠቅላይ/ ተጠቅላይ” ማን ይሆናል የሚለው ነው። ይህንን ጉዳይ ሰዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ይመለከቱታል። በተለይም በማህበራዊ ድረገጾች ካሉት ፍትጊያዎች አንዱ በዚህ ዙሪያ ያለው እሰጣ ገባ ሆኗል። በአንድ በኩል ስርነቀል የስርአት ለውጥ ለማምጣት እየታገልን ባለንበት ሰአት በዚህ አነስተኛ አጀንዳ ዙሪያ ለምን ጊዜያችንን እናጠፋለን የሚሉ ብዙዎች ናቸው። በሌላ በኩል […]

Continue reading …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማን ናት? | አቻምየለህ ታምሩ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከስድስቱ ጥንታዊ የኦርየንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክሪስቲያናት ማለትም ከኮፕት (ግብጽ)፣ ህንድ፣ ሶርያ፣ አርመንና ኤርትራ አንዷ ናት። ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ ከ፵ ጊዜ በላይ የተነሳች ሲሆን ከክርስትና በፊት የብሉይ ኪዳንን እምነትና ባህል ተቀብላ እግዚአብሔርን ታመልክ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ይቺ ቤተ ክርስቲያን ቀለም በጥብጣ፣ ብራና ፍቃ፣ ብዕር ቀርፃ፣ጉባኤ ዘርግታና ትምህርት አስፋፍታ ልጆቿን […]

Continue reading …
የወያኔ ዘመነ ፍጻሜ  ደረሰ!!! (ከተማ ዋቅጅራ)

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ በሚገርም ፍጥነት አዳዲስ ክስተቶችን እያሳየን ወደ ለውጥ ጫፍ እየወሰደን ይገኛል። በኢትዮጵያ ምድር የነጻነት ፀሐይን በነጻነት የምንሞቅባት ግዜ እሩቅ አይደለም። ግዜው የለውጥ ነው ወያኔም እንደ ደርግ ነበሩ ተብለው ታሪካቸው ሊነገር የቀረን ግዜ የባከነ የሚባለው ግዜ ነው። የመጣውን ስር ነቀል ለውጥ ወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው የትኛውም መፍጨርጨር ወይንም ጥገናዊ የሹም ሽር ለውጥ አያስቀረውም። የትኛውም የወያኔ ተለጣፋ […]

Continue reading …
ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሥልጣን – ፕ/ሮ መስፍን ወልደ ማርያም

የካቲት 2010 ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በፈቃዱ ከባለሥልጣንነት ተሰናበተ፤ ብዙ ሰዎች አስተ አስተያየታቸውን በቴሌቪዥን ሲገልጹ እንደሰማሁት ከጠቅላይ ሚኒስትርነት በፈቃዱ ለመሰናበት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ይላሉ፤ ይህ የማስታወስ ችሎታችንን ዝቅተኛነትን ያመለክታል፤ ጸሐፌ ትእዘዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድን ረስተናል! (ስለዚህ ጉዳይ በእንዘጭ! እምቦጭ! የኢትዮጵያ ጉዞ ላይ ዘርዘር አድርጌ ገልጫለሁና ወደዚያ አልገባም፤)፡፡ ኃይለ ማርያም የለቀቀው በእርግጥ በፈቃዱ ነው ወይስ ተገፍቶ ነው […]

Continue reading …
ክርክር – በአበበ ቶላ እና በአቻምየለህ ታምሩ | በኢትዮጵያ የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም? | ያድምጡ – ይሳተፉ

ክርክር – በአበበ ቶላ እና በአቻምየለህ ታምሩ | በኢትዮጵያ የትግራይ የበላይነት አለ ወይስ የለም? | ያድምጡ – ይሳተፉ

Continue reading …
የጦፈ ውይይት: የለማ መገርሳ ኦህዴድ፣ የዶ/ር መረራ ጉዲና ኦፌኮና የዳዑድ ኢብሳ ኦነግ

የጦፈ ውይይት: የለማ መገርሳ ኦህዴድ፣ የዶ/ር መረራ ጉዲና ኦፌኮና የዳዑድ ኢብሳ ኦነግ

Continue reading …
ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

“ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ ፣ በመከራ ሁሉ እግሮቼ እንዳይናወጡ ትልቁ ጽኑ አለት የሆነኝ እግዚአብሄር ነው። ለርሱ ክብር ምስጋና አምልኮ ይድረሰው። የምወዳችሁ ልጆቼ ሩህና ኖላዊ፣ በሕጻንነት አይምሯችሁ ምህዋር ላይ ሲጉላሉ የነበሩ […]

Continue reading …
የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜና

የአማራ ድምጽ ራድዮ የዛሬ ዜና

Continue reading …
ሚስማር ባለው ዱላ እየተገረፈ ጥፍሩን ሳይቀር እየተነቃቀለ በእስር ቤት ስቃይ ላይ የሚገኘው አግባው ሰጠኝ ይፈታ!!!

አግባው ሰጠኝን ለማወቅ ይህን የብራና ራድዮ ዘገባ ይመልከቱ

Continue reading …
ለምን ዝናብ ይጣል!

(ከይመር ቦሩ – 02/12/2018) ከአምቦ እስከ ጎንደር ከመቱ ባሕር ዳር ከጨለንቆ መርሳ ኮፈሌና አሳሳ ከጅማ አዋሳ ሃራ ሀመሬሳ ከሰማራ ዲላ ከደጋን ጋምቤላ ሃርቡን መለስ ገርባ ቆቦ አዲስ አበባ ጉራ ፈርዳን ጠቅሶ ከወልዲያ ኮንሶ ከዳር እስከዳር በኢትዮጵያ ምድር በዓልሞ ተኳሽ፣ ግንባር ግንባሩን በፌደራል ዱላ፣ መሃል አናቱን መላ አካላቱ፣ባግዓዚ ጥይት ያልተነዳደለ፣ ልክ እንደወንፊት፤ እግሬ አውጪኝ ሲሮጥ፣ ከኋላ […]

Continue reading …
ለቪኦኤ እንግዶች፤ ብርሃኑ፤ ገብሩ፤ መረራና ልደቱ  – ከጌታቸው ረዳ  (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ)

ለቪኦኤ እንግዶች፤ ብርሃኑ፤ ገብሩ፤ መረራና ልደቱ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ አዘጋጅ) ትናንት ያደመጥነው የኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣን መውረድ አስመልክቶ የ4ት ታዋቂ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ባደረጉት ውይይት ላይ አንድ ልበል። በፌስ ቡክ በተደረገው የስልክ ውይይት ከአድማጮችና ከአዘጋጆቹ የቀረቡ በርካታ ጥያቄዎች ተቃዋሚዎቹ በቂ መልስ አልሰጡም። አወያይዎች ትርጉሙ ባልገባኝ ምክንያት ለብርሃኑ ነጋ ከሌሎቹ በበለጠ የተለጠጠ የመናገር ዕድል በመስጠት የሌሎቹን […]

Continue reading …
ኃይለማርያም ደሳለኝ  ለምን ለቀቁ?

ክንፉ አሰፋ ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር። ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ የሚፈቅደው ስልጣን እጃቸው ላይ እንዳልነበር ሕጻናትም ያውቁታል። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መልቀቅያቸውን በብርሃን ፍጥነት ሲያጸድቀው፤ ድርጊትዋን ከደቡብ አፍሪካው ጃኮብ ዙማ ክስተት ጋር ለማመሳሰል […]

Continue reading …
Page 1 of 166123Next ›Last »